Tuesday, June 14, 2016

አልሸባብ 89 የኢትዮጰያ ወታደሮችን እንዴት ሊገድል ቻለ?


አልሸባብ የኢትዮጵያን የስለላ መረብ ኔት ወርክ አገኘው ወይስ በአልሸባብ ውስጥ የነበሩ የኢትዮጵያ የመረጃ ሰዎች ተያዙ?
ካለፉት 6 ወራት ጀምሮ በርካታ የኢትዮጵያ ወታደሮች በአልሸባብ ወታደሮች ቢገደሉም የሚዲያ ሽፋን አላገኙም፤ ለወደፊቱም ጥቃቱ ይጨምራል የሚል ከፍተኛ ስጋት በገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት በኩል ተፈጥሯል። ለምን? በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ጦር አደጋ ውስጥ እየገባ ይሆን? ድብረጺዮን ወደ ሶማሊያ መመላለስ ለምን አበዛ?

የአፍሪካ ህብረት የማይቆጣጠረው በድብቅ የገባ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ውስጥ መኖሩስ ይታወቃል? ለምን በድብቅ ማስገባት ተፈለገ?
የኢትዮጵያ የደህንነት ሰራተኞች ሁኔታስ እንዴት ነው? የእርስ በርስ መተማመን አለ? የደህንነት ሰራተኞች ለምን ታሰሩ? የተገደሉስ ይኖሩ ይሆን?
በሌሎች የአሚሶም አባል አገሮች በተለይም በጅቡቲና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነትስ እንዴት ነው?
በእነዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ኢሳት ከአዲስ አበባ የደህንነት ጽ/ቤት ያገኘውን ሚስጢራዊ መረጃ በመንተራስ በነገው እለት ዘገባ ያቀርባል።

No comments:

Post a Comment