Thursday, June 9, 2016

ለአርበኞቻችን ከምን ግዜ በላይ ድጋፍና አጋርነት የታየበት ዝግጅት በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ የአርበኞች ግንቦት 7 አባላትና ድጋፊዎች እንድሁም በእንግድነት የተጋበዙ በሙሉ በሚያኮራ አኴሃን ዝግጅቱ ላይ ንቁ ተሳታፊ በመሆን አጋርነታቸውና ደጀንነታቸውን አሳይተዋል።

No comments:

Post a Comment