Monday, June 6, 2016

አርበኞች ግንቦት 7 ወያኔ ተገዶ በድርድር ስልጣን እለቃለሁ ካለ ድርድሩን እቀበላለሁ አለ – የሃብታሙ አያሌውን ልዩ ቃለምልልስ ይዘናል


<...የጤናዬ ሁኔታ አሳሳቢ ነው። እስር ቤት እያለሁ በሚደረግብኝ ተጽዕኖ በጊዜው ወደ መጸዳጃ ቤት አልሄድም በዚያ ሳቢያ ውሃም ሆነ ምግብ ብዙ አትወስድም። በሁለቱም ኩላሊቴ ላይ ከፍተኛ የጠጠር ክምችት አለ።ይወጋኛል። ሂሞራይዱ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። በቀዶ ጥገና ለማውጣት እንኳ አደገኛ ደረጃ ላይ ነው ብለዋል...በእስር ቤት መደብደብ ያንን ብዙም አልቆጥረውም ያ ለኔ ቀላል ነው ሰውን አስረህ ግን የተፈጥሮ ግዴታውን እንዳይወጣ መከልከል ምን አይነት ጭካኔ ነው? ...በዚያ ስቃይ ላይ እያለሁ ደሜ እላዬ ላይ እየፈሰሰ ለምርመራ ብለው ይጠሩኝ ነበር...> ሀብታሙ አያሌው በአሁን ወቅት ስላለው የጤናው ሁኔታ እንዲሁም ስለተደረገለት የገንዘብ ድጋፍ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)

No comments:

Post a Comment