Thursday, February 11, 2016

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ በረሃዎች የሚጎርፈው የኢትዮጵያ ወጣት ቁጥር ከመቸውም ጊዜ በላይ በእጅጉ እየናረ መጣ። ====================================================

ባሳለፍነው ጥር ወር 2008 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ ከተለያዩ አካባቢዎች ቁጥራቸው የበዛ ወጣቶች ወደ ኤርትራ በረሃዎች በመትመም ወታደራዊ ማሰልጠኛዎችን አጨናንቀዋል።
ከነዚህም ውስጥ አብዛኛውን ቁጥር የያዙት ከትግራይ አካባቢ የመጡ ወጣቶች ሲሆኑ በሰላማዊ መንገድ የህወሓትን አገዛዝ በመታገል ላይ የነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ በተጨማሪም የመድረክ አመራር እና አባላት እንዲሁም የኪነ-ጥበብ ባለሞያዎችም የመጨረሻ አማራጭ ወደሆነው የትጥቅ ትግል ጎራ ገብተዋል።
ወያኔ በጠመንጃ ካልሆነ በስተቀር ስልጣኑን በምርጫ የሚለቅ ቡድን ባለመሆኑ በረሃ ወርደው ብረት ለማንሳት መገደዳቸውን ወጣቶቹ ገልፀዋል።
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) 
የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ በረሃዎች የሚጎርፈው የኢትዮጵያ ወጣት ቁጥር ከመቸውም ጊዜ በላይ በእጅጉ እየናረ መጣ።

1 comment: