Wednesday, February 10, 2016

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ

የህወሓት አገዛዝ ደህንነቶችና ካድሬዎች በህዝቡ የግድያ ጥቃት እየተፈፀመባቸው መሆኑ ታወቀ፡፡
የህወሓት አገዛዝ ደህንነቶችና ካድሬዎች ከታጠቀው ኃይል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን ህዝብ ማፈን፣ ማሰር፣ ማስፈራትና ማዋከብ እንዲሁም መግደል ዋነኛ ተግባራቸው ነው፡፡
በመሆኑም ህዝቡ በመካከሉ ተሰራጭተው በባርነት ቀንበር ስር አንገቱን ሰብሮ እንዲኖር ሊያስገድዱት እየሞከሩ የሚገኙትን እነኚህን የአገዛዙ ደህንነቶችና ካድሬዎች ቀንደኛ ጠላቶቹ መሆናቸውን ተገንዝቦ የማያዳግም ቆራጥ እርምጃ እየወሰደባቸው ነው፡፡ 
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ህዝባዊ እርምጃ ከተወሰደባቸው የህወሓት ደህንነቶችና ካድሬዎች መካከል የአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 አፈጉባኤና የደህንነት ተወካዩ ሙሉ አሰግድ አንደኛው ነው፡፡
ሙሉ አሰግድ የህወሓት ታጋይ የነበረ ሲሆን ጥር 24 2008 ዓ.ም ግፍና በደል ባንገፈገፈው የአካባቢው ህብረተሰብ ተገድሏል፡፡

No comments:

Post a Comment