Saturday, February 18, 2017

የዕለተ ቅዳሜ የትንሳኤ ሬዲዮ ዝግጅቶች ከ አቶ ዘዉዴ ጉደታ(የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ ስራ አስኪያጅ) ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ "የድድ ማስጫዉ" ወግ አስረኛ ክፍል የዉጭ ምንዛሪዉ ማዕቀብ እንቅስቃሴ ለወያኔ የኢኮነሚ ጉልበት መዳከም ከፍተኛ አስተዋፅዎ አለዉና እንግፋበት(በ ዶ/ር ዘላለም ተክሉ) ከ አቶ አንድነት ሐይሉ (የ አርበኞች ግንቦት 7 የ እኔ ለነፃነቴ ዝግጅት አስተባባሪዎች መሀል አንዱ) ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ፤አካቷል። መልካም ጊዜ።

No comments:

Post a Comment