Monday, February 13, 2017

በቅማንት ስም የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት የታላቁዋን ትግራይ ሕልም ከማሳካት እንደማይመለስ የብሄሩን ተወላጆች ሰብስቦ አስፈራራ፣በኦሮሚያ ውስጥ ነዋሪዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሲጠናቀቅ ለአዲስ ተቃውሞ እንደሚወጡ ተናገሩ


#Ethiopiaሕወሃት  ፕ/ር ብርሃኑ የነጻነት እየተባለ የሚጠቀሰው የትግል እንቅስቃሴ የድርጅታቸው ትግል መሆኑን ገለጹ፣የሶማሊላንድ መንግስት ዛሬ የበርበራ ወድብን ለአረብ ኤሜሬት ወታደራዊ ሰፈርነት መፍቀዱ ከኢህአዲግ አገዛዝ በኩል ተቃውሞ ገጠመው፣በአገር ቤት በይስሙላ ድርድር የሚሳተፉ ተለጣፊ ተቃዋሚዎች አገዛዙ ከሕዝብ ጥቃት እንዲጠብቃቸው ጠየቁ ሌሎችም

Hiber Radio

No comments:

Post a Comment