Saturday, February 11, 2017

እኔ ለነጻነቴ !

የሚገርመው በ30 ከተሞች በተመሣሳይ ቀንና ሰዓት ስብሰባ መደረጉ ብቻ ሳይሆን፤ ሁሉም የስብሰባዎቹ አዳራሾች ከአፍ እስከ ገደፋቸው ጢም ማለታቸው ነው።
የቀጥታ ስርጪቱና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሞቹም ከተጠበቁት በላይ በስኬት መጠናቀቃቸውን አስተባባሪዎቹ እየገለጹ ናቸው።Image may contain: 1 person, sitting and indoor
Dereje Habtewold

No comments:

Post a Comment