Friday, February 3, 2017

ኮማንደር ዋኘው አዘዘው መንግስትን በመክዳት ወንጀል ተከሰሰ።የሰሜን ጎንደር ዞን የጸረሽምቅ ግብረሃይል አዛዥ የሆነው ኮማንደር ዋኘው አዘዘው ከወራት እስር በሁዋላ መንግስትን በመክዳት ወንጀል መከሰሱ ታውቋል።

No comments:

Post a Comment