Saturday, February 4, 2017

የዕለተ ቅዳሜ የትንሳዔ ሬድዮ ፕሮግራም የዕለቱ ዜና፣ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር አባል አቶ ብዙነህ ጽጌ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ የተደረገ ቃለምልልስ ''የድድ ማስጫው ወግ'' መጣጥፍ የዶ/ር አክሎግ ቢራራ አጭር ጽሁፍ እንዲሁም የበዓሉ ዋዜማ የተሰኘ ድራማ ክፍል አንድና ሌሎችም። ትንሳዔ ለኢትዮጵያ!!

No comments:

Post a Comment