Wednesday, February 22, 2017

ውድ የኢሳት ቤተሰቦች


ሰሞኑን የተደረገውን የአፈና ዘመቻ ተከትሎ ኢሳት ቴሌቪዥን ለቀናት ከአየር ላይ መውረዱ ይታወቃል። ጥረቱ ተሳክቶ እነሆ ወደ አየር ተመልሰናል። የዲሽ ( ሰሃን) አቅጣጫ መቀየር ሳያስፈልግ በሚከተለው ፍሪኩዌንሲ እንደምታገኙን ለመግለጽ እንወዳለን። 
Tel Star 12
Frequency 12738 Horizontal 
SR 5184 
FEC 2/3
ኢሳት በናይል ሳት የሚያስተላልፈው ሬዲዮንም መከታተል አይርሱ። መረጃውን በማሰራጨት ይተባበሩን። 
ኢሳት 
የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ጆሮ

No comments:

Post a Comment