Monday, September 12, 2016

ኢሳት ሰበር ዜና



በጎጃምና በጎንደር በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉትና እንደማይተዳደሩ አስታወቁ። ''በመላው ሀገራችን ገዳማትና አድባራት የምትገኙ ካህናትና መነኮሳት የእኛን ፈለግ በመከተል የአባ ማትያስን አባትነት ባለመቀበል ቤተክርስቲያንና ትውልዱን እንድንታደገው በህያው እግዚያብሄር ስም ጥሪ እናቀርባለን '' ብለዋል የጎጃምና የጎንደር ካህናትና መነኮሳት።

12/09/2016

No comments:

Post a Comment