ክብር እና ምስጋና ከህዝብ ለወገኑ ባለሞያዎች
------------------------------------
ከ40የሚበልጡ ድምፃውያን ፣የሙዚቃ አሰሪዎች(ፕሮሞተሮች)፣ የሞዚቃ አጫዋቾች(dj)ዎች የዘንድሮውን የዘመን መለወጫ በአል ምንም አይነት የሙዚቃ ዝግጂት እንዳይኖር በማድረግ በራሳቸው አነሳሽነት ህዝባዊ ወገንተኝነታቸውን አሳይተዋል ።ለነዚህ የህዝብ ወገኖች ኢትዩጵያ እና ህዝቧ ነፃነታቸውን አስመልሰው በአደባባይ ቆመን እስክናከብራቸው እና እስክናመሰግናቸው ድረስ ለዛሬው እግዛብሄር ይስጥልን ።<< ህዝብ>>ምንግዜም ውለታችሁን አይረሳም ።በመሆኑም
እኛ ኢትዩጵያውያን ከመስከረም አንድ 2009 ዓም በኃላ የሙዚቃ ባለሞያዎቹ በሚያዘጋጅት የሙዚቃ ዝግጂት ላይ በመሳተፍ ትብብራችንን እንደምናሳያቸው የታመነ ነው ።
No comments:
Post a Comment