Sunday, September 4, 2016

ስለደሴው ተቃውሞ ከስፍራው የተላከ መረጃ


በዛሬው እለት በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማን በሁሉም ንግድ ድርጅቶች ላይ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ሆኖም ግን ህዝብን በመናቅ ለህዝብ ደንታ የሌላቸው አንዳንድ ድርጅቶች አሁንም አግልግሎት እየሰጡ መሆኑ ታውቋል።እነዚህ ከዚህ በታች ያሉት ድርጅቶች የህውሀት ተላላኪና ስግብግብ ነጋዴዎች በአማራንና በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየፈሰሰ ያለውን
ደም ደጋፊዎች መሆናቸውን አመላካች ነው

1: ግሸን ወርቅ ቤት
2:ስታር ወርቅ ቤት
3:ወልዴ ወርቅ ቤት
4: ቴዲ ሲሊቨር
5:አባይ ካፌ
6: ፒያሳ ካፌ
7: ወሎ ሻይ ቤት
8:አዲስ ዘመን ሆቴል
9:ሜል ቦርን ሆቴል
10:ታይም ሆቴል
11:ጂጂ ባርና ሬስቶራንት
በጋራጅ በቤተ ክርስቲያንና በተለያዩ የኮንደሚኒየም የመኪና ማቆሚያንና የመኪና እጥበት በሚደረግባቸው አካባቢ ፖሊስ በመሄድ እንዲታስነሱና ስራ እንዲሰሩ እያስጠነቀቁ ሲሆን ባለቤት ያልተገኘውን ደግሞ ታርጋ ሲፈቱ አርፍደዋል።

No comments:

Post a Comment