Monday, September 5, 2016

ዋስትና አልባ ሀገር - ኢትዮጵያ!

ዋስትና አልባ ሀገር - ኢትዮጵያ!
------
ትናንት ማታ "ቻው፣ ሰላም እደር" በመባባል ተለያይተህ፤ በነጋታው ደግሞ ትናንት ከጎንህ የነበረ ወገንህን ሰው እስሩን የምትሰማባት ሀገር - ኢትዮጵያ ሆናለች።

በሉ ጓዶች፣ ....ካለተገናኘን በሰማያዊው ዘላለማዊ መንግስት እንገናኛለን! ...በዚያ እስር የለምና!

No comments:

Post a Comment