Thursday, September 15, 2016

Breaking News 18 የወያኔ ወታደሮች ሲገደሉ 20 ወታደሮች ተማርከዋል፤

#AmharaResistance Breaking News 
18 የወያኔ ወታደሮች ሲገደሉ 20 ወታደሮች ተማርከዋል፤

መሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ ጦር የወያኔ ጦር ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2009 ዓም በዐማራ ገበሬ ተደምስሷል። 
ከቦታው በስልክ እንዳረጋገጥነው በምዕራብ በለሳ፣ በወገራና በጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሱ በሁለት ጋንታ የወያኔ ጦር የታቀፋ 18 ወታሬሮች ምንም ሳይተርፉ የተገደሉ ሲሆን በሁለተኛ ዙር ከሄዱት ከመቶ በላይ ወደሮች ውስጥ 20ዎቹን ማርከናቸዋል ብለዋል። ዐማራው ከየቦታው እየደረሰልን ቢሆንም ለአርማጭሆና ለቋራ ሕዝብ መልእክት አስተላልፉልን ብለዋል። 
የዐማራ ተጋድሎ ያሸንፋል

No comments:

Post a Comment