Sunday, September 4, 2016

#Ethiopia አሁን የደረሰን ዜና



-በሰሜን ጎንደር ሁለት ሻምበል ጦር ከነሙሉ ትጥቁ ህዝባዊ ትግሉን ተቀላቀለ። ለኢሳት በደረሰ መረጃ ለጊዜው ቦታው ያልተጠቀሰው የሰራዊቱ ሁለት ሻምበል ጦር ዛሬ የህዝቡን ትግል ለመቀላቀል በመወሰን ስርዓቱን ለመታገል ተዘጋጅቷል። 450 ወታደሮች የሚገኙበት ጦር ለመከላከያ ሰራዊቱም ጥሪ አደርጓል።
-በጎንደር በነገው ዕለት የተጠራ አድማ እንደሌለ የህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ። ኮሚቴው ለኢሳት በላከው መልዕክት ነገ አድማ እንድሚኖር በመግለጽ የተበተነው ወረቀት ሆን ተብሎ ህዝቡን ለማደናገር እንደሆነ ገልጿል።

No comments:

Post a Comment