Ethio freedom Voice
Saturday, September 3, 2016
በወያኔ መንደር ትልቅ ቦምብ ፈነዳ የኦሮሞዉ ወገኔ ደም የኔ ደም ነዉ የሚል ድምጽ ከወደ ጎንደር አቃጨለ። ለዚህ ድምጽ ከወደ አዳማ ምላሽ ተስተጋባ፥ የአማራዉ ወገኔ ደም የኔ ደም ነዉ የሚል። በዚህ የወንድማማች ማህበረሰቦች የአጋርነትና የአንድነት መገለጫ የድምጽ ልዉዉጥ በወያኔ መንደር ቦምብ የተወረወረ ያህል ሽብር ነገሰ። http://video.ethsat.com/?p=27893
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment