እስራኤል ለብዙ አመታት ሲመሩዋት የነበሩት መንግስት ሽሞን ፕሪየስ ከዚህ አለም በሞት በመለየታቸው ምክንያት የ70 አገሮች መሪ ተገኝተዋል ከእነሱም መካከል የኢትዮጵያው መንግሰት ሀይለማርያም ደሳለኝ ተገኝተው ነበር የቀብር ስነስርአታቸው በተለየ መልኮ ተፈፅሞአል ከቀብር ምላሽ የእስራኤሉ መንግስት ቢንያም ናታንያው ከእነ ሜስታቸው ሰሀራ ናታንያው ከመኖርያ ቤታቸው በመውሰድ ከፍተኛ ወቀሳ ወቅሰዋቸዋል አሁን የምታደርገው አስተዳደር ወደ መጥፎ ደረጃ እየወሰደህ ነው የህዝብን ጥያቄ መቀበል አለብህ መቀበል ካልቻልክ ግን እንደ መሀመድ ገዳፊና ኦሱም ሙባረክ አይነት ይገጥምሀል ብለውታል የህዝብ ቆጣን በመሳሪያ አይደለም መመለስ ምትችለው በመወያየትና የጠየቁትን ጥያቄ ምላሽ በመስጠት ነው ብለው አስጠንቅቀው ንግረዋቸዋል በመቀጠል የአፍሪካን አንድነት ጥሪ በመቀበል የተባልከውን በሙሉ እንድትፈፅም በሰላማዊ ዜጉችህ ላይ ወታደራዊ እርምጃ አትውሰድ ብለው በመውቀስ ሸኝተዋቸዋል። የሜገርመው ግን አሉ ብንያሜን ናታንያው ሽሞን ፕሪስን አየሀቸው አይደል ወደ ማይቀረው አለም ሲሄዶ እኛም ነገ ያው ነን ይሄን እያየህ ለህዝብህ ጥሩ አስተዳዳሪ ትሆናለህ ብየ አምናለሁ ብለውታል ሀይለማርያምም በመፀፀት አተኮሮ ያያቸው ነበር አመሰግናለሁ የጄሩሳሌሙ ወንድሜ ልያ ፋንታ -
No comments:
Post a Comment