Saturday, December 5, 2015

ፕ/ር ብርሃኑ የአውሮፓ ጉዞአቸው የተሳካ እንደነበር ገልጸዋል። ሃሙስ እና አርብ ጠዋት የተለያዩ የህብረቱን ባለስልጣናት አነጋግረዋል። ትናንት ከሰአት በሁዋላ ወደ አስመራ ተመልሰዋል። ከ ፕ/ር ብርሃኑ ጋር የተደረገው ቃለምልልስ በሚጥለው ሳምንት ይቀርባል።

No comments:

Post a Comment