Ethio freedom Voice
Tuesday, December 8, 2015
*የኦሮሞ ዴምክራሲያዊ ግንባር አመራር ዶክተር በያን አሶባ "በኢትዮጵያ ከሰፈነው አፈናና ጭቆና የመላቀቅ ጥያቄ የሚመለሰው ሁሉም ሲተባበር ነው" ይላሉ።
*የኦሮሞ ዴምክራሲያዊ ግንባር አመራር ዶክተር በያን አሶባ "በኢትዮጵያ ከሰፈነው አፈናና ጭቆና የመላቀቅ ጥያቄ የሚመለሰው ሁሉም ሲተባበር ነው" ይላሉ።
*"የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ሲያነሳ ጠያቄዎቹን ለመቅበር በሌላው ሕዝብ ላይ የተቃጣ አስፈሪ ነገር ተደርጎ የሚሳለው በህወሓት ነው። ይህንን የከፋፍለህ ግዛ ዘዴ ሐዝቡ መንቃት አለበት" ብለዋል።
*በሐሮማያ ሙራድ አብዲ የተባለ የ9ኛ ክፍል ተማሪ በህወሓት ፌደራል ፖሊስና አጋዚ ጦር ወታደሮች ተገድሏል።
*በመላው ኦሮሚያ የመብት ጥያቄው ከልጅ እስከ አዋቂ እየተሳተፈበት ነው። መንግስት የፀረ ሠላም ሰልፍ ነው። በቁጥር ስር ውሏል ከማለት ያለፈ ምላሹ ጥይት ብቻ ሆኗል። ከ8 ባልይ ሰዎች ተገድለዋል።
5 በሐሮማያ፣ 1 በወለጋ ጉሊሶ፣ 1 በምዕራብ ሸዋ ቶሌ፣ 1 በጫንጮ እካሁን ከተረጋገጡት ግድያዎች ውስጥ ናቸው። በር
ካቶች ከፍተኛ እና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ሆስፒታል ገብተዋል።
*በአማራ ክልል በረኀብ የተጠቁ ሰዎች ጥይወታቸውን ለማዳን ወደ ከተማ እየገቡ ነው። ገዢው መደብ 10.2 ሚሊየን የድርቅና ረኀብ ተጠቂ ሰዎች በኢትዮጵያ መኖራችውን አምኗል።
*የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን ሊሰጥ ከስምምነት ከተደረሰ ዓመታት ተቆጥረዋል። ሟቹ መለስ ዜናዊ የተስማሙበትን ወደ ተግባር ለመለወጥ ህወሓት ኢህአዴግ ከሱዳን ጋር ከመጋረጃ ጀርባ እየተሯሯጠ ነው።
ኢሳት ሬዲዮን ያድምጡ!
http://ethsat.com/esat-radio-07-mon-dec-07-2015/
.
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment