Wednesday, December 2, 2015

ኢሳት የሕዝብ ልሳን!

*በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለውን ሕዝባዊ ተቃውሞ በተመለከት እና በጎንደር እስር ቤት መሰበር ዙርያ የፎቶ፣ የሰነድ፣ መረጃ ያላችሁ በኢሳት ፌስቡክ ላኩልን፤ በ00-571-305-1637 ወይም በ00-571-335-4024 ስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉ፣ ምልክት አድርጉ።
*በአሁን ሰዓት ከ10 ሚሊየን ሕዝብ በላይ ሕዝብን የሚያሰቃየው ድርቅና ረኀብን በተመለከተም የፎቶ እና የቪዲዮ መረጃ መላክ ትችላላችሁ።
በሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች እንደዚሁ የመረጃ ግብአት በመሆን አስተዋጻዖ አድርጉ።
ኢሳት የሕዝብ ልሳን!

No comments:

Post a Comment