Wednesday, September 7, 2016

*የአዲስ ፎርቹን እና ሪፖርተር ጋዜጣ የቂሊንጦ እስርቤት እሳት ቃጠሎ ዘገባ ምን "የቤት ሥራ" አለበት? አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ "ታሳሪዎች ጉዳት እንዳይደርስባቸው ገለል ሲደረጉ ነበር:: የእስርቤት ጠባቂዎችና የአካባቢ ፖሊስ እስረኞች ሰብረው እንዳያመልጡ ለመከላከል ሲተኩሱ ነበር። (Inmates are reportedly being moved away from harm’s way, amidst continued gunfire by prison guards and local police, supposedly to prevent any prison breaks.)" ሪፖርተር ጋዜጣ "በእሳት ቃጠሎ ወቅት በአካባቢው የተገኙ የፌዴራል ፖሊስ አባላትና የማረሚያ ቤቱ የጥበቃ ሠራተኞች፣ እስረኞችን ለማስፈራራት ወደ ሰማይ ሲተኩሱ እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል::" *የአርበኞች ግንቦት ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአሜሪካ ፖለቲካ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ባለው ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ሰፊ ሽፋን አግኝተዋል:: ጋዜጠኛው ኤርትራ ድረስ ተጉዞ ብርሃኑን አነጋግሯቸዋል:: ለምን? በኦሬገን ዩኒቨርሲቲ በሚዲያ እና ጋዜጠኝነት ዶክትሬቱን የሚያጠናው እንዳልካቸው ኃይለሚካኤል ትንታኔ ይሰጠናልESAT Special Program Kassahun With Endalkachew HaileMichael Sep 06 2016

No comments:

Post a Comment