በዛሬው የማዕደ ኢሳት ዝግጅታችን አቶ አጬሌ በአዛለች ጠጅ ቤት እንደ ሉሲ እናንተም ቁልቁል ሳትወድቁ በራሳችሁ ጊዜ ቦታውን ልቀቁ። ወንጌላዊ ያሬድ ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የፃፈው ደብዳቤ " እጅዎን ከንፁሀን ደም እንድታነፁ እማፀንዎታለሁ።" ፀሀፌ ተውኔት ጌትነት እንዬው " እኛው ነን የዘመን ድውዮች" ይላል .... ሌሎችም https://www.youtube.com/watch?v=CmbO0fqBtvM
No comments:
Post a Comment