Thursday, March 31, 2016

የማህበራዊ ሚዲያዎች Block እየተደረጉ በመሆናቸው መጠቀም ያልቻላችሁ በሙሉ ይኸው መፍትሄው በአቡ ዳውድ ኡስማን የተዘጋጀ አጭር የመፍትሄ ማብራሪያ


ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገራችን አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች የማህበራዊ ሚዲያዎች እንዳንጠቀም እየታገደ ይገኛል፡፡ ህዝቡ በብዛት የሚጠቀምባቸው Whats up, Viber, Tango, Telegram, Facebook Lite, Imo, Skype, etc.. ብሎክ እየተደረጉ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም አልተቻለም፡፡
እነዚህን ሚዲያዎች በመጠቀም ህዝቡ የተለያዩ መረጃዎችን ለመቀባበል፣ ትምህርቶችን ለመማማር እንዲሁም የተለያዩ ጉዳዬችን በቀላሉ ለመለዋወጥ እየተጠቀመባቸው ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እነዚህ አገልግሎቶች በሃገራችን እየታገዱ በመሆናቸው አገልግሎቱ እየተቋረጠብን ይገኛል፡፡
በስልካችን ኢንተርኔት ስንጠቀም በ Operamini ብቻ ፌስቡክ እና መሰል አገልግሎቶችን መጠቀም የምንችል ሲሆን ኢንተርኔት አገልግሎት ሳይቋረጥም ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች እንደ ዋትስአፕ እና መሰል ሚዲያዎች አልሰራም እያለን ተቸግረናል፡፡ ፡፡
ይህን ችግር ለመቅረፍ ከፈለጉ የሚከተለውን መፍትሄ በመጠቀም ከችግሩ በአላህ ፈቃድ በቀላሉ መላቀቅ ይችላሉ፡
መፍትሄ -1
1. በምንጠቀምበት ስልካችን ላይ psiphon የተሰኘውን Application ከኢንተርኔት ላይ ዳውንሎድ በማድረግ መጫን
2. ይህን Application በቀላሉ በ Operamini ወይም በUc browser ማውረድ ይቻላል
3. ይህን Application ለማውረድ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉwww.apk4fun.com/int/11320/apk4fun/
4. ከላይ የተቀመጠው ሊንክ ስትጫኑ download it now from APK4Fun የሚል ምርጫ ይመጣልናል፡፡ እሱን በመጫን Application በቀላሉ ማውረድ ይቻላል፡፡

እውነተኛ ታሪክ በግሌ የማውቀው በወያኔ ትግሬ በመርዝ ተመርዞ ለተገደለው ወንድማች ባሻ ጥጋቡ ነፍስ ይማር!


የአርማጭሆ ሰዉ አብርሃጅራ የነበረዉን የመለስ ቢልቦርድ አዉርዶ ባሻ ጥጋቡ ሆይ ራዕይህን እናስቀጥላለን የሚል ጥቅስ ጽፎ ሰቀለበት!!
ይህ ጽሁፍ ስለ ጀግናዉ እና ድንበር ጠባቂዉ የአርማጭሆ ሰዉ ባሻ ጥጋቡና አርማጭሆ መሳጭ ታሪክ ይዟልና ተከተሉኝ!!
አርማጭሆ በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገፈኝ ሲሆን በምዕራብ አርማጭሆ እጅግ ሰፊ የሆነና ለም መሬት በሱዳን መንግስት ቁጥጥር ስር መሆኑን በተለያዩ የአርማጭሆ አካባቢ የሚኖሩ ብዙ ሰዎች ነግረዉኛል፡፡በዚህ አካባቢ የነበሩ ቦታዎች ሁሉ አረብኛ ትርጓሜ እየተሰጣቸዉ ነዉ ፡፡በእርግጥ ቀደም ባሉት ጊዜያትም ቢሆን ብዙ ቦታዎች የአረብኛ ትርጓሜ ያላቸዉ አሉ፡፤ለምሳሌ አብደራፊ የሚባለዉ ከተማ ስያሜ‹‹አብደላፊ››ከሚል የአረብኛ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም አብደላ አለ የሚል ነዉ፡፡ያ ማለት ግን አካባቢዉ የሱዳን ነዉ ወይም ነበረ ማለት አይደለም፡፡ህዝቡ አረብኛን አቀላጥፎ ይናገራል፡፡የሆነዉ ሆኖ በርካታ ኪሎሜትሮችን የሚሸፍን መሬት ከ2000ዓ.ም በፊት በእኛ ገበሬዎች ስር የነበረ መሬት አሁን ከዚህ የለም፡፡ ህዝቡም በስጋት ሌሎች የተረፉ ድንበር ላይ ያሉ አረብኛ ስያሜ ነበራቸዉን ቦታዎች ሁሉ ወደ አማራኛ እየቀየራቸዉ ነዉ፡፡ለምሳሌ ያክል ቀድሞ ‹‹ኮርኹመር ››ትባል የነበረችዉ ትንሽየ መንድር አሁን‹‹ጠፈረወርቅ›› ተብላለች፡፡
አሁን የጀግናዉን የአርማጭሆ ሰዉ የ ባሻ ጥጋቡን ጉዳይ እናንሳ፡፡
ባሻ ጥጋቡ በሱዳን የገደራፊ ግዛት ስሙ የናኘ ነበር፡፡ባሻ ጥጋቡ ለተበደለ ሰዉ የሚቆምና በሀይለኛነቱ የሚፈራ የራሱ ሚሊሻዎች የነበሩት አንድ የአርማጭሆ ግለሰብ ነዉ፡፡እንዲያዉም ሱዳኖች ‹‹ባሻ ጥጋቡ ይቅር እንጅ መለስስ ይምጣ››ይሉ እንደነበር ይወራል፡፡ድፍን አርማጭሆ ፍትህ ሲጎድልበት የሚያመለክተዉ ለምዕራብ አርማጭሆ ፖሊስ አሊያም አስተዳደር ጽ/ቤት አልነበረም ለባሻ ጥጋቡ እንጅ፡፡ባሻ ጥጋቡ በደል ያደረሰዉን ሰወ ወዲያዉኑ እንዲያስተካከል የፍትህ ርትዕትን ያስጠብቃል፡፡ የሱዳን መንግስት ለም የሆነዉን የአርማጭሆ መሬት በወሰደ ጊዜ የባሻ ጥጋቡን መሬት ማንም ሊደፍረዉ አልቻለም፡፡እንደሚባለዉ የባሻን መሬት አልፈዉ ሱዳኖች ወደ መሀል ሲገቡ መካከል ላይ የባሻ መሬት ይገኛል፡፡ ሆኖም ሰዉ ሆኖ ከሞት የሚያመልጥ የለምና ይሀ ጀግና በ2005ዓ.ም ታሞ ከዚህ አለም ተለየ(እርግጥ ነዉ ለህክምና አዲስ አበባ በሄደበት ወቅት ሆን ተብሎ ተገድሏል የሚባል ሀሜትም አለ)፡፡
የባሻ ጥጋቡ ተዝካር እለት አንድም የአርማጭሆ ሰዉ አልተጠራም ነገርግን አንድም የአርማጭሆ ሰዉ የቀረ የለም፡፡ ህዝቡ አዘነ ተዝካሩን ተሰባስቦ አወጣ፡፡ የባሻ ጥጋቡን ሞት የሰሙ ሱዳናዊያን የባሻን የእርሻ መሬት ለመቀማት የባሻ ጥጋቡን ካንፕ ወረሩት ፡፡ በዚህ ጊዜ የሚገርም ነገር ተከሰተ ፡፡አንዲት የአርማጭሆ መነኩሴ ቆባቸዉን ጥለዉ ክላሽ አንግተዉ ‹‹ገና ለገና››ባሻ ሞቷል ተብሎ ርስቱን ሊደፈር ነዉ››በማለት ለጦርነት ሄዱ፡፡አብራሀጅራ የነበረዉን የመለስ ቢልርድ የአርማጭሆ ሰዉ አዉርዶ በምትኩ ባሻ ጥጋቡ ሆይ ራዕይህን እናስቀጥላለን የሚል ጥቅስ ጽፈዉ ሰቀሉበት፡፡ይህ ተረት ተረት አይደልም ትናንት በጀግኖች የአርማጭሆ ልጆች የተፈጸመ እዉነታ እንጅ፡፡
(የአማራ ህዝብን በደል በጉራፈርዳ በአመያ በቡንሻንጉል በሁመራ ወልቃይት ቋራ ቦታዉ ድረስ እየተመለከተ መረጃ የሚያደርሰን ሙሉቀን ተሰፋዉ ከአዘጋጀዉ የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ቅጽ 3ቁጥር 35መጋቢት 20 2008ዓ.ም እትም የተወሰደ)
ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ!!
ድል ለ ሰፊዉ የአማራ ህዝብ!!!

Desalegn Bete Amhara'

ESAT News in Afaan Oromo About Vision Ethiopia Conference Mar 29 2016

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ



የአየር ኃይሉ አብራሪ መቶ አለቃ አብዮት ማንጉዳይ የተመለከተውን ክፍል 5 ዝግጅት ከመኮንኑ አንደበት ይከታተሉ.....

ካርታው ይፋዊ ባይሆንም በተለያዩ የኢትዮጵያ አከባቢዎች በመንግስታዊ መስሪያቤቶችና ትምህርት ቤቶች እያገለገለ ይገኛል።


 ይሄ ፎቶግራፍ የወጣው በዩኒሴፍ ድረ ገጽ ላይ ነው። ቦታው ደቡብ ኢትዮጵያ አላባ ቁሊቶ ነው። በአሶሬ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት። ይህ የትግራይን ክልል ከቤንሻንጉል ጉምዝ ያጎራበተው: አማራውን ከድንበር ገፍትሮ ያጠፋው: ካርታ በትግራይ ክልል ብቻ በድብቅ ሲሰራበት ቆይቶ ወደ ተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል በዝግታ እየተሰራጨ ነው። ትውልዱ እንዲማር እየተደረገ ነው። በውስጥ ለውስጥ ካርታው ይፋ ሆኗል። እያለማመዱት ነው። ነገ በይፋ ማወጃቸው የማይቀር ነው።
መሳይ መኮንን

ESAT News Analysis Vision Ethiopia Conference March 31, 2016

ይድረስ! የጥላሁን ገሠሠን ክብር ታሪክና ዝና ለመሸከም ሁነኛ ትከሻ ላጣሽው ለወ/ሮ ሮማን በዙ!

የራስጌ ማስታወሻ፡
ይህን ጽሁፍ እንድጽፍ ክብሪት ሆኖ ያነሳሳኝ ለኳሽ ምክንያት መስፍን በዙ የሚባል ሰው በጥላሁን ገሠሠ ስም በተከፈተ ቴሌቪዥን እየሰራ ያለው ነገር ከአርቲስቱ ሙያዊም ሆነ ግለሰባዊ አመለካከት ጋር የማይገናኝ የመሆኑ እንቆቅልሽ ነበር።
በመሆኑንም እንቆቅልሹን ለመፍታት የሚያግዙ መጠይቆችን አወጣጥቼ አንድ ሁለት እያልኩ ስጓዝ ለመጠይቆቼ የማገኛቸው መልሶች ደግሞ እንደ ክር እየተረተሩ ወደ ቱባው ጉዳይ ወሰዱኝ። ወደ ወይዘሮ ሮማን በዙ!።
እናም ይህን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝን መስፍን በዙን ተውኩና በወይዘሮ ሮማን ላይ አነጣጠርኩ። ዋናው ባለጉዳይ እያለ በጉዳይ አስፈጻሚው ላይ ጊዜ ማጥፋት አልፈለኩም። ጥቂት ከማትባል ጥናትና ክትትል በኋላም እንሆ የጥላሁን ገሠሠን ክብር ዝና ለመሸከም ሁነኛ ትከሻ ላጣሺው ለ “ወሮ ሮማን በዙ” በሚል ርዕስ እጽፍ ዘንድ ብዕሬ ፈቀደ፦በግልባጭም የተወዳጁ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ወዳጅና አፍቃሪ ለሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይድረስልኝ ።TG TV, Mesfin Bezu
ወይዘሮ ሮማን ፡ በቅድሚያ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ አንቱታን ከመጠቀም ይልቅ “አንቺ” እያልኩ የምጠራሽ በእድሜ ብዙም እንደማንበላለጥ ካለኝ ግንዛቤ እንጂ ከኢትዮጵያዊነት ባህልና ስነ-ምግባር ውጭ በሆነ የማሳነስ ወይም የንቀት ስሜት አለመሆኑን እንድትረጂልኝ እሻለሁ።

በኦሮሚያ በተከሰተው ተቃውሞ ወቅት የመንግሥት ድረ ገጾችን ሰብሮ የመግባት ጥቃት መፈጸሙን ዶ/ር ደብረጽዮን ገለጹ



በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተነስቶ በነበረው ተቃውሞ ወቅት የመንግሥት ድረ ገጾችን ሰብሮ የመግባት ጥቃት መፈጸሙን፣ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ለፓርላማው ገለጹ፡፡
የተሰነዘሩት ጥቃቶች በአብዛኛው ያተኮሩት በወረዳ ኔት ድረ ገጽ ላይ መሆኑን፣ ለሚመለከታቸው ተቋማትና ለመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ የማሳወቅ ሥራ በማከናወን የተጠቀሱትን ችግሮች ለመፍታት ጥረት መደረጉን፣ ማክሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2008 ዓ.ም. የሥራ አፈጻጸማቸውን ለፓርላማ ባቀረቡበት ወቅት ተናግረዋል፡፡ አሁን ግን ችግር የገጠማቸው ድረ ገጾች አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ገልጸዋል፡፡
የወረዳ ኔት የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ሁሉንም የአገሪቱ ወረዳዎች በአንድ የሚያገናኝ ሲሆን፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚገኘው የብሔራዊ የዳታ ማዕከል ውስጥ የተካተተ መሆኑ ይታወቃል፡፡
‹‹ግርግር ሲጀመር ነው የወረዳ ኔት ድረ ገጽ ላይ ጥቃት የተሰነዘረው፡፡ ከየትኛው አገር እንደተሰነዘረም አውቀነዋል፡፡ ልዩ ትኩረትም እንሰጠዋለን፤›› በማለት ሚኒስትሩ ለፓርላማው አሳውቀዋል፡፡
ዓላማውን በተመለከተም አንድ ግርግር በኢትዮጵያ ውስጥ ሲፈጠር እሱን በማራገብ ለማቀጣጠል መሞከር እንደሆነ፣ የዚሁ አካል ሌላኛው ሙከራም በተለያዩ ማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ እንደታየ ተናገረዋል፡፡
በሌላ በኩል ለምክር ቤቱ ያቀረቡትን የስድስት ወራት ሪፖርት ተከትሎ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ በሞባይል ግንኙነት ላይ ችግር መፍጠሩ የተመለከተ ጥያቄን ሲመልሱም፣ የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጥገኝነት ለማላቀቅ ጥናት እየተከናወነ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡

<< በባዶ እጅ መጥተው ሚሊዮነር ያደረገቻቸውን ሀገር እንዴት ለማፍረስ ይጥራሉ ፣ እነዚህ ሰዎች የአማራው ወይም የኦርሞው ጠላት ብቻ አይደለሙ ህዝቤ ነው ለሚሉት ለትግራይ ሕዝብ እራሱ ጠላት ናቸው :: በትግራይ ሕዝብ ስም ደም እየተከሉበት ነው :: >> አቶ አገኘው መኮንን (የታሪክ ተመራማሪ)


<< በባዶ እጅ መጥተው ሚሊዮነር ያደረገቻቸውን ሀገር እንዴት ለማፍረስ ይጥራሉ ፣ እነዚህ ሰዎች የአማራው ወይም የኦርሞው ጠላት ብቻ አይደለሙ ህዝቤ ነው ለሚሉት ለትግራይ ሕዝብ እራሱ ጠላት ናቸው :: በትግራይ ሕዝብ ስም ደም እየተከሉበት ነው :: >> አቶ አገኘው መኮንን (የታሪክ ተመራማሪ)

Wednesday, March 30, 2016

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ



ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ ) እነዚህን ከስር የምትመለከቷቸውን ፎቶዎች ወዳጆቼ ከባህር ዳር ዛሬ ሌሊት ላኩልኝ።


ስለ ፎቶዎቹ ምንነት ባጭሩ ላስቀምጥ
ተደብዳቢው -- አማራ! 
ደብዳቢው--- ወያኔ ትግሬ!
የድብደባው ምክንያት--- አማራ መሆን!
ተጠያቂ ---የለም!!! 
ይህንን ለማስቆም የሚቆም አማራ--- የለም!!!

ይህንን ኣይቶ ቁጭት ውስጥ ሊገባ የሚችል አማራ--- የለም!!! 
ድብደባው ይቀጥላል ወይ?---- ኣዋ!

ይህንን ፎቶ ለብዙ ደቂቃ ተመለከትኩት ። ኣይኖቼ እንባ ተሞልተው ጥርሴን እያፋጨሁ ደግሜ ደጋግሜ ኣየሁት። ወዳጄ በውስጥ መስመር የፃፈልኝን ኣሳዛኝ ታሪክም ኣነበብኩ ። ማልቀስ ኣልችልም ፥ ኣሁንም ያለቀስኩ ኣይመስለኝም ፥ ግን ፊቴ ላይ እንባ የሚመስል ነገር እንደነበር ኣስታውሳለሁ ። መናደድም ኣልፈልግም ፥ ምክንያቱም ከመናደድ የሚመጣው ሽንፈት እንደሆነም ኣውቃለሁ ። ግን ማሰብ እፈልጋለሁ ፥ ድጋሚ ወደ ራሴ ተመልሼ እውነታውን በጥሞና ማየት እና መረዳት እፈልጋለሁ ። 
በቃላችን መሰረት የወዳጄን ምንነትም ሆነ ማንነት ለመናገር ኣሁን ጊዜው ኣይደለም ። ግን ይህ ድብደባ ምን ማለት እንደሆነ ላስረዳ።

አንድ ሰሞን ከሙኒኮች ጋር | በኤፍሬም ማዴቦ

አባባ . . . አባባ . . . . ስማ አባባ ረሳህ እንዴ አለኝ ያ ባለፈዉ ነኃሴ ወር ስንለያይ ያስለቀሰኝ ልጄ። ምኑን አልኩት። ቅድም ምሳ ላይ የነገርኩህን . . . እንዴ! እሱንማ እንዴት እረሳለሁ። Please don’t አባባ! …… I will not! ሲረጋጋና ደስ ሲለዉ ታየኝና ልቤን ደስ አለው። ልጄ ኮሌጅ የሚገባበት ቀን እኔ ደግሞ ከትግል ጓደኞቼ ጋር የምንገናኝበት ቀን ናፍቆናል። አባባ Good luck አለኝ። እኔም ይቅናህ አልኩት። Good luck እና ይቅናህ የተባባልነው እኔ እሱ የሚመኘዉ ኮሌጅ እንዲገባ እሱ ደግሞ እኔ በድል ኢትዮጵያ እንድገባ ነበር። ሁለታችንም ይቅናን . . . አሜን!!!
አዉሮፕላን ዉስጥ ገብቼ ከተረጋጋሁ በኋላ ኢር ፎኑን ጆሮዬ ውስጥ ሰክቼ አይፎኔ ላይ “Play” የሚለዉን ስጫነዉ ጥላሁን ገሰሰ “አራዊቱ ሁሉ መጥቶ ቢከበኝ” እያለ ጀመረኝ። የምወደው ዘፈን ነበርና ደጋገምኩት። ጥላሁንኮ ድምጻዊ ብቻ አይደለም ነቢይም ነዉ፤ የዛሬ ስንትና ስንት አመት በአራዊቶች እንደምንከበብ ተንብዮ ነበር። የሚቀጥለው ዘፈን ገና ሲጀምር ምን መሆኑ ታወቀኝና. . . . . ኧረ በፍጹም. . . እንዴት ተደርጎ አልኩና አይፎኔን ዘግቼዉ ኪሴ ዉስጥ ከተትኩት። “መለያየት ሞት ነዉ” የሚለዉን የጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃ ብወደዉም የጠነከረዉ ሆዴ እንዲባባ በፍጹም አልፈለኩም። አይፓዴን አወጣሁና የአስናቀች ወርቁን ሰዉነት እየሰረሰር ገብቶ አንጀት የሚያርስ ክራር መኮምኮም ጀመርኩ። አስናቀች ኢትዮጵያን ጨምሮ ብዙ ቦታ ወሰደችኝ፤ ደግነቱ ዬትም ትዉሰደኝ ዬት መልሳ መላልሳ እዚያዉ አዉሮፕላኑ ውስጥ ታመጣኝ ነበር . . . አለዚያማ!

Tuesday, March 29, 2016

አሜሪካን መቀመጫውን ያደረገው የህወሀት ደጋፊ የሆነው ትግራይ ኦላይን ድረገጽ እንደሚለው በወልቃይት ጉዳይ ቀልድ የለም። '' የፌደራል መንግስቱ ዝም የሚል ከሆነ እኛ ትግራዮች መልስ የመስጠት አቅሙ አለን'' እያለ ይፎክራል። ራሱን የቻለ የተዘጋጀ ጦር ሰራዊት አላቸው ማለት ነው? (መሳይ መኮንን)

በወልቃይት ሴት ተማሪዎች በአስተማሪዎቻቸው፣ በወታደሮቻቸው፣ በግብርናና በህክምና ባለሙያ ነን ባዮችና ጓደኞቻቸው ገና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያሉ ይደፈራሉ፣ ያረግዛሉ፣ ትምህርት ያቋርጣሉ፣ ይኮበለላሉ። አሳዛኙ ነገር ይሔን የሚያደርጉት የትግራይ ሰዎቻ አብዛኞቹ በትግራይ ባለትዳርና ባለልጅ መሆናቸው ነው። እንዲህ አይነት አጸያፊ ስራ በህዝባችን እንደነውር ስለሚቆጠር የተደፈሩ ህጻናት ልጆች ለቤተሰቦቻቸው ያጋጠማቸው የልብ ስብራት አይናገሩም አንድም ቢናገሩ በደፋሪዎቹ ቤተሰቦቻቸው አንድ ነገር ቢያደርጉ ቤተሰቡ እንደሚፈርስ በማሰብም ዝም የሚሉ አሉ፣ አንዳንዶቹ ራሳቸውን ያጠፋሉ ሌሎቹ ደግሞ ካራገዙ ብሗላ እውነቱን ይናገራሉ። ከወልቃይት ጠገዴ ብጌምድር፤ ጎንደር ኢትዮጵያ

በ24 አመታት ውስጥ በተለያዩ የኢትዮጵያ አከባቢ ጥቂት የሚባሉ መልካም ለውጦች ቢኖሩም እንኳ ጀግናው የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ አይደለም የመልካሙን ለውጥ ሊያጣጥም እንዲያውም በተቀነባበረ ሁኔታ የዛሬ 24 አመት ከነበረበት የህልውናና ኑሮ ብዙ እጥፍ አሽቆልቁሎ ተምዘግዝጎ ወርዶበታል፤ ወያኔ አሰቃይቶታል፤ ህይወቱና አኗኗሩ አመሰቃቅሎበታል፤ ለብዙ መከራና ስቃይ ሞትና እንግልት መታሰርና ደብዛ መጥፋት መሰደድና መሸማቀቅ ዳርጎታል። የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ከ1972 ጀምሮ የወያኔ መርዝ የተርከፈከፈበት ህዝብ ነው። አሳዛኙ ነገር ወያኔ የፈጠረው ችግር በሁሉም የኢትዮጵያ መርዙን ከመትፋቱ ጋር ተያይዞ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ወገኑ የየራሱን ህመም ሲያዳምጥ ስለኖረ ከህመም ሁሉ ህመም፣ ከእልቂት ሁሉ እልቂት ሲፈጸምበት፣ በእስራኤላውያን ላይ በኦሽዊትስ ካምፕ በናዚዎች የተቀነባበረው የዘር ማጥፋት በ21ኛው መ.ክ.ዘ በወያኔዎቹ በግልጽና በድብቅ ሲደገም የሚዲያ ሽፋን ስለማይደርሰው ኢትዮጵያዉያን ወገኖቹ ሊያውቁለትና ሃይ ሊሉት አልቻሉም መከራዉን ከ1972 አ/ም ጀምሮ ወገኖቹ ሳይደርሱለት ብቻውን ሲጎነጭ ኖሯል።

ዮሴፍ ተሻገር ይባላል የወያኔ ተላላኪ (ዳግማዊ ልደቱ)



የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርንና እነ ይልቃል ጌትነትና አመራሮቹን በፊርማው ካወረዱት አንዱ ዮሴፍ ተሻገር ይባላል። ዛሬ በገዢው ፓርቲ Land Cruiser በደህንነቶች እና በሹፌር እየታጀበር ነው የሰማያዊ ቢሮ የሚገባው። ዳግማዊ ልደቱ - የዲሲፕሊን ኮሚቴ ከተባሉትና አንዱ ...

Ethiopian Music: “embi bel” Shambel Belayneh’s new song

የህወሓት አገዛዝ የ24ኛ ክፍለ ጦር በርካታ ወታደራዊ አዛዦችን በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ)


ከሰሞኑ በቁጥጥር ስር ከዋሉት በርካታ የህወሓት የጦር መኮንኖች መካከል ኮሎኔል ባምላኩ እና ሻለቃ ተካ የተሰኙት ይገኙበታል፡፡ህወሓት የ24ኛ ክፍለ ጦር አዛዦችን እየለቀመ ያሰረው በክፍለ ጦሩ ውስጥ በተፈጠረው ውስጣዊ አለመተማመንና ጥርጣሬ መሆኑ ታውቋል፡፡
ከታሰሩት የህውሓት የጦር መኮንኖች መካከል ስሙ ከላይ የተጠቀሰው ኮሎኔል ባምላኩ ከዚህ ቀደም በ2007 ዓ.ም ከመተማ እና አካባቢው 9 ወጣቶችን በቁጥጥር ስር በማዋል ሁመራ ወደሚገኘው በመቶ አለቃ ይስሃቅ የሚመራ የዚሁ የ24ኛ ክፍለ ጦር ክፍል የሆነ ገዳይ ቡድን በማስረከብ ተረሽነው አስከሬናቸው በተከዜ ወንዝ አቅራቢያ እንዲቀበር ያደረገ ጨፍጫፊና ወንጀለኛ ነው፡

የህወሓት አገዛዝ የ24ኛ ክፍለ ጦር በርካታ ወታደራዊ አዛዦችን በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ)


ከሰሞኑ በቁጥጥር ስር ከዋሉት በርካታ የህወሓት የጦር መኮንኖች መካከል ኮሎኔል ባምላኩ እና ሻለቃ ተካ የተሰኙት ይገኙበታል፡፡
ህወሓት የ24ኛ ክፍለ ጦር አዛዦችን እየለቀመ ያሰረው በክፍለ ጦሩ ውስጥ በተፈጠረው ውስጣዊ አለመተማመንና ጥርጣሬ መሆኑ ታውቋል፡፡

ከታሰሩት የህውሓት የጦር መኮንኖች መካከል ሰሙ ከላይ የተጠቀሰው ኮሎኔል ባምላኩ ከዚህ ቀደም በ2007 ዓ.ም ከመተማ እና አካባቢው 9 ወጣቶችን በቁጥጥር ስር በማዋል ሁመራ ወደሚገኘው በመቶ አለቃ ይስሃቅ የሚመራ የዚሁ የ24ኛ ክፍለ ጦር ክፍል የሆነ ገዳይ ቡድን በማስረከብ ተረሽነው አስከሬናቸው በተከዜ ወንዝ አቅራቢያ እንዲቀበር ያደረገ ጨፍጫፊና ወንጀለኛ ነው፡፡
Patriotic Ginbot 7's photo.

የዕለቱን የኢሳት ዜና ያድምጡ ኢሳት የኔም፣ ያንቺም፣ የሁላችንም ነው ኢሳትን ይርዱ March 28, 2016



(ኢሳት ዜና) — በቪዥን ኢትዮጵያና ኢሳት በዋሽንግተን ዲሲ ጆርጅ ታውን መሪየት ሆቴል ከማርች 26-27 2016 የተዘጋጀውና በኢትዮጵያ የወደፊት ሁኔታ በለውጥ፥ ዲሞክራሲና፣ የብሄራዊ አንድነት ላይ የሚመክር ስብሰባ በስኬት መጠናቀቁን የስብሰባው አዘጋጆች ገለጹ። በስብሰባው የኢትዮጵያ የወደፊት አቅጣጫ የሚመለከቱ ጉዳዮች የተዳሰሱበት ሲሆን በርካታ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ምሁራን፣ የሲቢክ ድርጅቶች እና የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጥናታዊ ጽሁፎቻቸውን ያቀረቡበትና የተሳተፉበት እንደነበር ለማወቅ ተችሏል።

(ኢሳት ዜና) — በቪዥን ኢትዮጵያና ኢሳት በዋሽንግተን ዲሲ ጆርጅ ታውን መሪየት ሆቴል ከማርች 26-27 2016 የተዘጋጀውና በኢትዮጵያ የወደፊት ሁኔታ በለውጥ፥ ዲሞክራሲና፣ የብሄራዊ አንድነት ላይ የሚመክር ስብሰባ በስኬት መጠናቀቁን የስብሰባው አዘጋጆች ገለጹ።

CONFERENCE ON THE FUTURE OF ETHIOPIAበስብሰባው የኢትዮጵያ የወደፊት አቅጣጫ የሚመለከቱ ጉዳዮች የተዳሰሱበት ሲሆን በርካታ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ምሁራን፣ የሲቢክ ድርጅቶች እና የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጥናታዊ ጽሁፎቻቸውን ያቀረቡበትና የተሳተፉበት እንደነበር ለማወቅ ተችሏል።
ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው የመግቢያ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ በኮንፈረንሱ አንኳር አንኳር አገራዊ ጉዳዮች እንደሚነሱ ሃሳባቸውን አንስተዋል። በኢሳትና በቪዥን ኢትዮጵያ ትብብር ተዘጋጅቶ በነበረው በዚሁ ኮንፈረንስ ከተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት የተወከሉ ምሁራን በኢትዮጵያ ወቅታዊና የወደፊት አቅጣጫ ዙሪያም ሰፊ ውይይትን አካሄደዋል።

Scholars, politicians, civil society representatives share views on the future of Ethiopia, discuss roadmap for post TPLF Ethiopia ESAT News (March 28, 2016)


Ethiopian scholars, politicians and representatives of civil societies and women gathered in Washington, DC for a two day conference on the future of Ethiopia: transition, democracy and national unity organized by vision Ethiopia.
Representing Patriotic Ginbot 7 for Unity and Democracy, Neamin Zeleke, a member of the leadership said the TPLF Federal Democratic Republic is neither federal, nor democratic, nor republic.
He said the recent uprising by the people in the Oromia region was evidence that the Federal system by the TPLF was not designed to benefit the people. The popular uprising in different parts of Ethiopia show federalism, as designed by the TPLF, did not give rights to the people, Neamin said.
He spoke at length on the human rights abuses in Ethiopia perpetrated by the TPLF. Neamin said the minority government is not to be reformed but to be removed. He said he does not believe the tyrannical government would be removed through peaceful political struggle. Armed struggle, among other forms of struggle, is crucial to remove tyranny from Ethiopia, he stressed.
Lencho Bati, member of the executive committee, Oromo Democratic Front spoke on the need to create a national and common discourse that bring together all political organizations.
Lencho said the regime cannot call itself developmental state as a state to be called developmental should be legitimate and accepted by the poeople, which the TPLF is not. The bureaucracy is not free from political pressure and appointment of administrative positions is not based on merit but political assignment. He said Ethiopians should politically, militarily and using all available means work to remove the tyrannical regime in Ethiopia.
Prof. John Harbeson, Professor Emeritus of political science at City University of New York said Ethiopia had missed at least four opportunities to establish a democratic state: 1974 revolution, the fall of the Dergue in 1991, the constitution assembly of 1994 and the historic election of 2005. Prof. Harbeson said in all the four case, Ethiopia's opportunity to make a transition to democracy was squashed.
He also said the US, while fighting terrorism, should also help promote democracy.

# By ሳተናው ሰበር ዜና- በታላቋ ትግራይ ከተማ ህወሓቶች አስቸኳይ እና ድብቅ ስብሰባ




ለአማራ ህዝብ ታላቅ የማንቂያ ደውል ተደወለ !!!
Woyaneይህ ትኩስ ዜና በታላቅ አፅንኦት ሊታይ የሚገባው የማንኛውም አገር ወዳድ ዜጋ ጉዳይ ቢሆንም ለአማራው ግን ትልቅ የማንቂያ ደዎል ነውና እንሆ !!! በባለፈው ሀሙስ ማለትም መጋቢት15 /2008 ዓ.ም በታላቋ ትግራይ ከተማ ህወሓቶች አስቸኳይ እና ድብቅ ስብሰባ ያደረጉ ሲሆን ዋናው አጀንዳቸውም በወልቃኢት ፀገዴ የማንነት ጥያቄ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ለመድፋት ከማሰብ የመነጨ ሲሆን ነገሮች ሁሉ ለአማራ ህዝብ ጭለማ እንዲሆኑ ታስቦ የተጠራ ስብሰባ ነበር፡፡
በመሆኑም በዚህ ስብሰባ ላይ የተሳተፉ አካላት 300 የተመረጡ የትግራይ ተወላጅ መምህራኖች፣123 የተመረጡ ተማሪዎች፣
ኢንቨስተሮች፣ካድሬዎች፣ሚኒሻዎች፣የተመረጡ የብሄራዊ ወታደሮች ከተለያየ አገሪቷ ዳር ድንበር የተውጣጡ የህውሃት ወሮ በሎች ሲሆኑ ዋናው አጀንዳቸውም የወልቃኢት ፀገዴን የማንነት ጥያቄ ለመቀልበስና ጥላሸት ለመቀባት ታስቦ የተጠራ ነው፡፡
ስብሰባውን ሲመሩ የነበሩ ግለሰቦችም
1ኛ, አቶ ተክለወይኒ
2ኛ,አቶ ዘነበ ሀዱሽ
3ኛ፡የአረና ፓርቲ መሪ አቶ አሰግድ ገ/ስላሴ
4ኛ, አቶ አባይ ወልዱ

Sunday, March 27, 2016

ESAT HR- WELKAYT’S 36 yrs aggrieved; The beginning of the End. Interview with ato Yenehun Gosheneh 26 Mar 2016.

የዘር ማጥፋት ወንጀል በወልቃይት ጸገዴ፣ ጸለምት እና በሌሎችቦታዎች አማራ ጥንት ይኖርባቸው የነበሩ የአማራ ግዛቶች አማራን በማጥፋት ትግሬን ማስፈር እና የትግራይ ግዛትን ማስፋፋት።
ወረራና ግድያው የተጀመረው በ1972 አ.ም
በውቅቱ የነበሩ መሪ ወንጀለኞች 
አረገዊ ብራሐኔ
ስብሀት ነጋ
ብስራት አማረ
አበበ ዘሚካኤል
ተስፋዬ አፈረሰው
ዘሚካኤል ወዲሻንበል
አርከበ እቁባይ
ሳሞራ ዮኑስ
ታደሰ ወረደ
ሐይሎም አርያ
ዘውዴ ባዶስድስትESAT HR- WELKAYT’S 36 yrs aggrieved; The beginning of the End. Interview with ato Yenehun Gosheneh 26 Mar 2016.: Visit the post for more.

የሄነከን ቢራ ዘረፋ ምስጢር በኢትዮጵያ ሲጋለጥ – ክንፉ አሰፋ



የሆላንድ ዜምብላ[1] ጋዜጠኞች የኦሮሞ ጸሃፊው የሆነውን ያሶ ካባባን ይዘው ወደ ጊንጪ ያመራሉ። እግረመንገድ ላይ የሚያገኟቸው ገበሬዎችም ሲጠይቋቸው በምስሉ ይታያል። እነዚያ በቀያቸው ማረፍያ እንኳን የሌላቸው ገበሬዎች የጋዜጠኞቹን መኪና ከብበው እንዲህ ሲሉ ይደመጣሉ። “መሬታችንን ቀምተው ለነጮች ሰጡብን። እኛንም በታተኑን…”
በገዛ ቀያቸው ስደተኛ የሆኑ እነዚህ ወገኖቻቸን ሰቆቃቸው የከፋ ነበር። በመጨረሻ ተሰባሰቡና መከሩ። ሰባት ሺህ የሚሆኑ የጊንጪ ተወላጆች ሆ! ብለው ወጥተው ይህንን የሁለት ሚሊዮን ዩሮ (ሃምሳ ሚልዮን ብር) ንብረት በሰኮንዶች ውስጥ አወደሙት። ምስላቸውን ለካሜራ ሳይደብቁ፣ ስሜታቸውን እና የወደፊት እቅዳቸውን ይናገራሉ። “ከአንባገነን መንግስት ጋር አብሮ ከመስራት ይልቅ የአካባቢው ነዋሪዎች ሊጠቀሙ በሚችሉበት መንገድ መስራት እንደሚችሉም።” ለፈረንጆቹ ይመክራሉ። “ይህ ካልሆነ ግን ማውደሙን እንቀጥልበታለን!” ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ይህ ማስጠንቀቅያ ግዙፉ አለም አቀፍ ኩባንያ የሆነው ሄነከን ቢራንም ይመለከታል።
ባለፈው ሳምንት በሆላንድ ብሄራዊ ቴለቭዥን የተላለፈው ዜምብላ ፕሮግራም የሚሊዮኖችን ቀልብ ስቧል። ለዚህም ምክንያቶች አሉት። አንደኛው ምክንያት፤ የዜምብላ ፕሮግራም በምርመራ ጋዜጠኞች የሚሰራ በመሆኑ እጅግ የሚፈራ እና በሃገሪቱ ፖለቲካ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ማሳደሩ ሲሆን፣ በሁለተኛ ደረጃ በኢትዮጵያ እየወደመ ያለው ይህ ንብረት የተቋቋመው በሆላንድ መንግስት ድጎማ ሲሆን፣ ይህ ደግሞ የእያንዳንዱ ሆላንዳዊ ግብር ከፋይ ገንዘብ በመሆኑ ነው።
b3bf67fb-a059-4244-9e16-d0395498d386የሆላንድ የልማትና ትብብር ሚንስተር ለድሃ ሀገሮች እርዳታ ከመለገስ ይልቅ ወደ ንግድ ድጎማ ፊቱን ባዞረ ግዜ፣ 130 አትራፊ የንግድ ድርጅቶች ድጎማ እየተቀበሉ ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ከነዚህ ውስጥ ትልቁን የድጎማ ድርሻ የወሰደው ሄነከን ቢራ ነው። ሄነከን ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ የሆላንድ መንግስት አንድ ቢሊየን ዩሮ ድጎማ አድርጓል። እንደ ሆላንድ መንግስት እሳቤ፣ ይህንን የልማት ትብብር ገንዘብ በእርዳታ መልክ ከመስጠት ይልቅ ይህንን አትራፊ ተቋም አበራትቶ ስራ በመፍጠር እና በንግድና በስራ ታክስ ሃገሪቱ ተጠቃሚ እንድትሆን ማድረግ ነበር። የሆነው ግን በተቃራኒ ነው።

ETNK WEEKLY NEWS 27 03 2016

CONFERENCE ON THE FUTURE OF ETHIOPIA: Afternoon session Neamin Zeleke, Member of the leadership of Patriotic Ginbot 7 for Unity and Democracy said the TPLF Federal Democratic Republic is neither Federal, nor Democratic, nor Republic.



He said the recent uprising by the people in the Oromia region was evidence that the Federal system by the TPLF was not designed to benefit the people. The popular uprising in different parts of Ethiopia show federalism, as designed by the TPLF, did not give rights to the people.
He spoke at length on the human rights abuses in Ethiopia perpetrated by the TPLF. Neamin said the minority government is not to be reformed but to be removed. He said he does not believe the tyrannical government would be removed through peaceful political struggle. Armed struggle, among other forms of struggle, is crucial to remove tyranny from Ethiopia.

Saturday, March 26, 2016

ሕወሓቶች ገዱ አንዳርጋቸውን አንገቱን ለማስደፋት ዘምተዋል | “ግንቦት 7 ነው… የአንዳርጋቸውን ራዕይ እያስፈጸመ ነው” እያሉ እየወነጀሉት ነው


ወልቃይትን ጨምሮ በአማራ ክልል እየተነሱ ያሉትን የመብት ጥያቄዎች ተከትሎ ሕወሓቶች “ገዱ አማራውን በትግራይ ሕዝብ ላይ እያስነሳው ነው” የሚሉ ዘመቻዎችን መክፈታቸው ታወቀ:: ይህም ዘመቻዎች የአማራ ክልል ር ዕሰ መስተዳደርን አንገት ለማስደፋት የታቀደ ሲሆን ዘመቻው በድርጅቱ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በሶሻል ሚድያዎችም ጭምር ተጀምሯል:: ከሕወሓቱ አባይ ወልዱ ጽህፈት ቤት በወጣ ትዕዛዝ የወልቃይትን እና ሌሎች የአማራ ሕዝብን ጥያቄ ተከትሎ በገዱ አንዳርጋቸው ላይ እየተሠራጩ ካሉት ጽሁፎች መካከል አንዱ የሚከተለው ነው:: ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ያንብቡት::
የገዱ ነገር፤
—————————-
-ገዱን ሳስበው በገዱ አንዳርጋው ፅጌ መታሰር ውስጡ ብግን እርር ድብን ያለ ዓይነት ሰው ይመስለኛል፡፡
የገዱን የባለፉት ሁለት ዓመታት ድርጊቶች መለስ ብሎ ላስታወሰ፤
-አንደኛ፤ የምዕራብ ትግራይ አካበቢዎችን የሃሰት አማራ ማንነት ኮሚቴ በስውር አደራጅቶና ረድቶ ለፌደሬሽን ም/ቤት አብቅቶዋል፡፡
-ሁለተኛ፤የቅማንትን ህዝብ መብት ለማፈን ባደረገው ጥረት ህዝብን በወታደሮቹ እስከማስጨፍጨፍ ደርሶዋል፡፡
-ሶስተኛ፤ በአሁኑ ግዜ ደግሞ በትግራይ ተመርተው በትግራይ ልጆች በአመራ ክልል የሚከፋፈሉ ምርቶች ላይ የተለያዪ ችግሮች በመፍጠር ላይ ነው፡፡
-አራተኛ በክልሉ የሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች መጠርያዎችን በክልሉ ም/ቤት እያስፀደቀ በማስቀየር ላይ ነው፡፡ ለምሳሌ መተማ ዪሃንስን ወደ መተማ…በአማራ ክልል ያለውን የፀገዴ ክፍልን ወደ ጠገዴ፣ፀለምቲን ወደ ጨለምት አንዳንዴ ደግሞ ወደ ጠለምት ወዘተ፡፡
በተለይ ከላይ ከተገለጡት ውስጥ እጅግ በጣም አሳሳቢዊ ጉዳይ ደግሞ ገዱ በሚመራው ክልል በተለይ በአርማጭሆና ሌሎች አካባቢዎች የግንቦት ሰባት ሃይሎች እንደፈለጉ የሚፈነጩበት በተለይ በአካባቢው የትግራይ ነዋሪዎች ላይ የተለያዪ ጥቃቶችን የሚፈፅሙበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡
ይህ ነገር በትልቁ አንድ ነገር እንድናስታውስ ያስገድደናል፤ ይሀውም የአሸባሪው ግንቦት 7 መሪ ብርሃኑ ነጋ ትግላችን ወደ አገር ውስጥ ገብቶዋል ያሉበትን አጋጣሚ፡፡
እንግዲህ የብርሃኑ ነጋን አነጋገር ልብ ላለው ሰው የገዱ ክልሉን ያለመጠበቅ ጉዳይን ለምን ብሎ መጠየቅ አለበት፡፡
በበኩሌ አንዳርጋቸው ፅጌ የታሰረው በአካል እንጂ በዓላማና በመንፈስ ግን እነ ገዱ በእልህ ራዕዪን እያስቀጠሉ ያሉበት ሁኔታ በተግባር እያየን ነው፡፡
እስኪ ራሳችሁን ጠይቁ፤ አንዳርጋቸው ፅጌ ባይታሰር ኑሮ አሁን በአማራ ክልል ከምናየው ሁኔታ የተለየ ምን ይፈጥር ነበር! መልሱ ምንም ነው፡፡ ግንቦት በአማራ ክልል ምዕራባዊና ሰሜናዊ አከባቢዎች ሽፍቶችን አሰማርቶ የሰላማዊ የሰዎችን ሰላምና ልማት ማወክ የጀመረው በምን ምክንያት ነው፡፡

ESAT DC Daily News March 25 2016

የዕለቱን የኢሳት ዜና ያድምጡ ኢሳት የኔም፣ ያንቺም፣ የሁላችንም ነው ኢሳትን ይርዱ March 25, 2016ESAT DC Daily News March 25 2016: Visit the post for more.

Aid workers say famine in Ethiopia’s Somali and Afar regions taking its toll ESAT News (March 25, 2016)


Humanitarian workers who travelled to regions worst affected by famine in Ethiopia say they have seen emaciated children fighting for their lives while dying livestock were seen everywhere.
An aid worker by the name Mesfin, who secretly photographed a scrawny four year old child and sent to ESAT, said they have travelled to Afar and Somali regions where the famine was already taking its toll on humans and livestock. He said they have seen children whose skins were fused with their bones at feeding centers in the regions. Mesfin said he has never seen a disaster on such scale and he confessed he broke to tears having seen the dying children.
Mesfin told ESAT that the situation in places near Jijiga and Shinile in Somali region was very serious. At a health center in Afdem, they have seen hunger stricken bony children. “The sight of starving children fighting for their lives makes you hate yourself,” Mesfin shared with ESAT.
The government is hiding the famine from the world worried it would damage its image, according to Mesfin who said he had manage to secretly photograph the four year old at a health center in Somali region. He said the government had become a hurdle to humanitarian organizations that could otherwise have provided help to many.
Advisor to Ethiopia’s Prime Minister, Arkebe Oqubay, last week told Bloomberg Business that his government was able to transform agriculture and feed its people. “The country has achieved food security,” he told Bloomberg Business in Hong Kong.

Friday, March 25, 2016

ጎንደር የዘር ጦርነት አደጋ ተጋርጧል፥


የወልቃይት ጠገዴ ሚሊሻ ሰራዊትና ጸረ-ሽምቅ ታጣቂዎች ከህዝቡ እንደሚወግኑ በመስጋት ትጥቃቸውን እንዲፈቱ ጥሪ ተደርጎላቸዋል፥ እነዚህ ታጣቂዎች ግን በዚህ ሰዓት ትጥቅ መፍታት ዘበት ነው ብለዋል፥ ብዙ ወጣቶች ከእነሙሉ ትጥቃቸው ጫካ እየገቡ ነው፡፡
የወልቃይት ጠገዴ የዳንሻና የዓካባቢው ወጣቶች ወደ አርማጭሆ ወረዳዎች፥ ሶሮቃ፣ አብራጅራ፣ አብደራፊና ሳንጃ እየከተቱ ነው፥ የአርማጭሆ ወጣትም የጀግና አቀባበል እያደረጉላቸው ነው፡፡
የወልቃይት ጠገዴ እናቶች ያገታችኋቸውን ባሎቻችንና ልጆቻችንን ልቀቁ በማለት በዳንሻ ዓደባባይ ወጥተዋል፥ የሕወሓትን ሽምቅ ተዋጊ ኃይል ግብግብ ገጥመዋል፥ በበርበሬ ብጥብጥ ዓይናቸውን እያጠፉ ትጥቅ መማረክ ጀምረዋል፡፡
ባለፈው ዓመት ግጨውና ሶሮቃ የአርማጭሆና የሕወሓት ሚሊሻ ውጊያ ማድረጉ ይታወሳል፥ ዓሁንም ወደዚህ ዓካባቢ ካላይ ዓርማጭሆና ከምዕራብ ዓርማጭሆ፣ ከወገራ እስከ መተማና ሽንፋ ክተት ብሎ ወደ ሶሮቃ እያመራ ነው፥
ከሰሜን ጎንደር ዓልፎ፥ ከአቸፈር፣ ከዳሞት፣ ከቋሪት፣ ከደብረ ታቦር፣ ከጋይንት፣ ከበለሳ፣ ከዋግና ከጎባ ላፍቶ ወደ ጠገዴና ወልቃይት የሚጓዘው ሕዝብ መበራከታቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

ወያኔን ፕሮፓጋንዳ ፊልም ቦይኮት ያድርጉ! ‪#‎BoycottBezaFilm‬ =========================== ሰላም ወዲ ተስፋይ ( ሄኖክ የሺጥላ )



ስለዚ'ች ልጅ ትንሽ ኣውቃለሁ ። ቤተሰቦቿ የኣዜብ መስፍን የቅርብ ዘመዶች ናቸው ። ራሷ ኣርቲስቷ ኣዜብ መስፍን ተወልዳ ካደገችበት ኣካባቢ ተወልዳ ያደገች ልጅ ነች ። የመለስ ዜናዊ ልጅ (የሰመሃል መለስ ) የቅርብ ጓደኛ ስለመሆኗም ኣውቃለሁ። ራሷም ባንድ ወቅት ስትናገር ሰምቻለሁ ። ምናልባት ኢሉዥን ከሰማሃል መለስ ጋ ጥንብዝ ብለው ሰክረው በወታደር ኦራል ፥ በኣዜብ ጎላ ጋርዶች በሸክም ሲወሰዱም ኣይቻለሁ ። ስለዚህ ይህችን ልጅ ይህንን ፊልም እንድትተውን መምረጣቸው ብዙም ኣይገርምም ።
ስለ ፊልሙ
ወያኔ የጠላውን በዶክመንተሪ የወደደውን በትሪ እየጋበዘ ሲያቀርብልን ኣይተናል ።ያም ሆኖ መጠየቅ ያለብን ኣብይ ጥያቄ ያ «ተራራውን ያንቀጠቀጠው ትውልድ» ዛሬ እንደ ኣዲስ ምን ብቅ ኣደረገው ? የሚለውን ነው። እንደሚመስለኝ ይህንን ፊልም የሰሩት በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት ኣይመስለኝም ፥ ኣይደለም ፊልም እውር ቢያበሩ፥ ሽባ ቢተረትሩ ፥ውሃውን ወይን ፥ ሁለቱን እንጀራ 90 ሚሊዮን መሶብ እንጀራ ቢያደርጉት የሚከተላቸው ፃድቅ ኣይደለም መናፍቅ ኣያገኙም። ይህንን እነሱም ያውቃሉ እኛም እናውቃለን ። ትናንት ኣይደለም ዛሬ እያደረሱ ያለውን ጭካኔ የተሞላበት ኢ ሰብዓዊ እና ዘግናኝ የሆነ የ ጅምላ የዘር ማጥፋት ወንጀልም በዚህ ፊልም ሊቀድሱትም ኣስበው ኣይመስለኝም። ህዝቡ የብሶት ጫፍ ላይ ባለበት ሆኔታ፥ ፍፁም በተጠሉበት እና ብሎም የመውደቂያቸው ዋዜማ በሆነበት ስዓት ግን ይህንን ፊልም ያሰራቸው እንደ እኔ ሁለት ምክንያቶች ይመስሉኛል ። ኣንድኛውን እነሱም ኣያውቁትም ።
ምክንያቶቹ
1ኛ ስለ ጀግንነታቸው እና መስዕዋትነት በማውራት ፥ የህዝቡን ስነ ልቦና ለመስለብ ። 
2ኛ የኣምባ ገነኖች ዘረ መል ( DNA ) መሰላል የተያያዘው በግብዝነት ስለሆነ የግብዝነታቸውም ውጤት ስለሆነ።

ከላይ የጠቀስኩትን እና በተራ ቁጥር 1 ና 2 ላይ ያስቀመጥኩትን ምክንያት እንደ ወያኔ ሁሉ ደርግም ተጠቅሞበታል ። በ 10ኛው የኣብዮት በዓል ላይ ደርግ ( በ ወቅቱ የኣቢዮት ኣደባባይ) እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ ለኣለም ህዝብ ኣውጥቶ ያሳየው የጦር መሳሪያ እና መሰል ተግባሮች ፥ የደርግን ጥንካሬ ሳይሆን ግብዝነት ያሳየ ስለመሆኑ ለመረዳት 7 ኣመት ነው የወሰደብን ። ይህ በሊቢያም ጋዳፊን ከቤተ መንግስት ኣውጥቶ ጉድጓድ ውስጥ የደበቀው ግብዝነት መገለጫ ባህሪ ነው ፥ ይህ የህወሓት ( ወያኔ) ባህሪ ባይሆን ኖር ምናልባት ያሳስብ ነበር ።
ስለዚህም የዚህ ፊልም በዚህ ሰዓት ተሰርቶ ለህዝብ መቅረብ ዋነኛ ኣላማውም ፥ ህዝብን ለማስፈራራት ፥ ብረት ለበስ ሰውነታቸውን በህዝቡ ህሊና ውስጥ ለመሙላት ነው ። 

ጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃ/ማርያም የስደት ሕይወት ይናገራሉ። ጋዜጠኛ ገነት አየለ “የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ትዝታዎች” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው። “መንግሥቱ ኃ/ማርያም የአገራቸው ናፍቆትና ፍቅር አሁንም በልባቸው የነደደ ነው፤ አለ።” - ገነት አየለThe Former President Mengistu Haile-Mariam (Life in Exile) – Amharic Audio

The Former President Mengistu Haile-Mariam (Life in Exile) – Amharic Audio

Thursday, March 24, 2016

ደራሲው ማን ነው ( ሄኖክ የሺጥላ )


ብዙ ወዳጆቼ ቤዛ ከተባለው ፊልም ጀርባ ወያኔ ስለመኖሩ ብቻ ሳይሆን የወያኔን « ሌጋሴ» ለማስቀጠል ከሚተጉ ሚጢጢ ወያኔዎች ጭንቅላት የመጣ ( የወጣ) ስለመሆኑ ህዝቡ ቢያውቅ ባሉኝ መሰረት ፥ ኣጭር መልዕክት እንሆ !
ደራሲው ብርሃኔ ንጉሴንም ታውቁታላችሁ። በእርግጥም የኢቶፒካ ሊንክ ቁራኛ ያደረጋችሁ በደንብ ታውቁታላችሁ ። በልጅነት ዘመን በህብረት ትርኢት ና በ 120 ፕሮግራሞች ላይ ኣጋፋሪም ነበር ። ብርሃኔ ትግሬ ብቻ ኣይደለም ወያኔም ነው ፥ ፍፁም « የዘሬን ቢተው ያንዘርዝረኝ!» ኣይነቱ ። ስለ ወያኔ የሚኖር ፥ ስለ ወያኔ የሚሞት ፥ በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ያደገበት ፥ ኣሪፍ ጨካኝ ። የዶሮ ማነቂያ ልጆች «ያራዳ ቡዳ» የሚሉት የሱን ኣይነቱን ነው ። ከሰው ጋ ኖሮ እንደ ኣውሬ ማሰብ ከማይታክታቸው መደዳ ( ተርታ ) የሚቆም ፥ ኣራዳ ላይ ኣድገው እንደ ትግሪ ( ጨካኝ ነብር) በህዝብ ና በሃገር ህልውና ላይ ላይ ጥፍራቸውን ከሚሰኩት ብዙዎች ኣንዱ ነው ። የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ ( የጂሃድ ሃረካት ) ዶክመንተሪ ኣቀናባሪ ፥ እና ብዙ ብዙ ! ለሱ ቤዛ ፊልም ሳይሆን ህልሙ ነው ። ማንነቱ ነው ፥ ኣላማው ነው ። ኣልቀየመውም ፥ ይቅር እለዋለሁ ማለት ግን ኣይደለም። በህዝብ ደም የሰከሩ ፥ ሽርሙጥናን በሬዲዮ ከሚሰብኩት ኣንዱ ስለመሆኑም ሃገር ያውቀዋል ። በእጃችን ላይ ከሚወድቁት ኣንዱ እንደሚሆን ደሞ ምንም ጥርጥር የለኝም ። ምክንያት ኣለኝ ፥ በህዝብ ደም የቀለዱ ፥ በሀገር ሞት የፈረዱ ሁሉ ይፈረድባቸው ዘንድ ምልዓተ ኣለሙ ራሱ ያግዘናልና!

Ethiopia: Oromo protests continue amid harsh crackdown -

53Protesters continue to clash with security forces in what has spiralled into Ethiopia’s largest unrest in decades.
Simona Foltyn | 24 Mar 2016

Fitale Bulti, with a picture of her nephew Ulfata Bulti, 12, who was killed by security forces while participating in protests in December [Al Jazeera]
Addis Ababa, Ethiopia – At first sight, things seem to have returned to normality in the town of Ambo, 120 kilometers West of Ethiopia’s capital Addis Ababa. Few uniformed security forces are visible on the streets. People seem to go about their daily lives as usual.

But speak to almost any resident, and a different picture emerges.

Abdu Kiar, New Song Anbessa (Black Lion)

ወልቃይት: ተስፋዎች እና አደጋዎች Tadsse Biru Karsomo




ወልቃይት፣ የህወሓት የግዛት አልጠግብ ባይነት፤ ተቃውሞን ደፍጥጦ የመግዛት ፍላጎት እና ዘርን ብቻ መሠረት ያደረገ የአስተዳደር ክልል መዘዝ ጎልቶ ከታየባቸው ቦታዎች ግንባር ቀደሟ ሆናለች።
የወልቃቶች “የማንነት ጥያቄዬ አልተመለሰም?” እና የህወሓት “የማንነት ጥያቄ የለህም፤ ድሮ ተመልሷል?” የሚለው ክርክር በውይይት ወይም በድርድር የሚፈታ ነገር አይደለም። ክርክሩ ራሱ ሁለቱን ወገኖች የሚያስማማ መሀል መንገድ የለውም። በሕዝበ-ውሳኔ (referendum) ይፈታ እንዳይባልም (1ኛ) ህወሓት የአካባቢውን የሕዝብ አሰፋፈር ለራሱ በሚያመች መንገድ ቀይሮታልና ተቀባይነት የለውም፤ እና (2ኛ) በሕዝበ-ውሳኔ የሚያስፈጽም፤ ክርክሮች ቢነሱ ላይ ዳኝነት የሚሰጥ ገለልተኛና ተዓማኒን አካል የለም።
የወልቃት ጉዳይ መፍትሔ የሚያገኘው የህወሓት አገዛዝ ሲወገድ ብቻ ነው። ከዚህ አንፃር ስናየው የወልቃይት ጥያቄ “ህወሓት ኢትዮጵያዊያንን እያስገበረ መግዛቱ ይቀጥል ወይስ አይቀጥል” የሚለው ጥያቄ አካል ነው። የወልቃይቶች ተጋድሎ በመላው ኢትዮጵያው እየተቀጣጠለ ያለው የለውጥ ነበልባል አካል ነው።
በሌላ በኩል ደግሞ የወልቃይት ጥያቄ የአገዛዝ ሥርዓቱ እንዳለ ሆኖ “በአማራ ስር እንካለል” እና “የለም በትግራይ ስር ነው መካለል ያለባችሁ” ወደሚል ደረጃ ከወረደ አደጋ ነው። ትግሉን ኢትዮጵያ ከህወሓት አገዛዝ ነፃ ለመውጣት ከምታደርገው ትግል አውርዶ በአማራና በትግራይ መካከል ያደርገዋል። እንዲህ ዓይነቱ ግጭት ወደ አስፈሪው የሕዝብ ለሕዝብ ግጭት እንደማይለወጥ ማስተማመኛ የሚሰጥ የለም። ህወሓት ደግሞ በተለመደው መሠሪነቱ ግጭቱ ወደ ሕዝብ ለሕዝብ እንዲወርድለት መሥራቱ አይቀርም እየሠራም ነው።
ምን ይደረግ?

BOYCOTT..BOYCOTT....BOYCOT



‪#‎ETHIOPIA‬ ወያኔ እየገደለን ለሱ አሽርጓጅ በሆነ ተዋናይ እና የእሡ ምንደኛና የአንድ አካባቢ የሆኑ ሰዎች እንዲህ አይነት የሌለ የጫካ አውሬነታቸውን በማር ቀብተው ህዝቡን ለማደናገር በአሁኑ ሰአት የኦሮሞው የአማራው የኮንሶውን ህዝብ እንደ ቅጠል በሚያረግፉበት ሰአት እንዲህ አይነት ፊልም አዘጋጅቶ ማውጣት ለህዝብ ያላቸውን ንቀት የሚያሳይ ነው። ስለሆነም የኦሮሞ የአማራ የኮንሶ እንዲሁም ኢትዮጵያን የምትወዱ ሁሉ ይህንን ፊልም የሚገባ የወገኑን ደም እየረገጠ እንደሚገባ ማወቅ ይገባዋል። ማንም ግለሰብ እንዲህ አይነት ስርአት አልባ የጫካ ታሪኩን በማር ለውሶ ለማሳየትና የሌላውን ብሄር ተገዥ አድርጎ ባለበት በዚህ ግዜ ይህንን ፊልም ፊልም ቤት ገብቶ እንዳያይ ትብብሩን እንጠይቃለን። ለመግባትም ማሰብ የወንድሞቹን ደም እረግጦ እንደገባ እንዲያውቀውና ፊልሙንም ባየ ግዜ ደሙ ይከርፋው ። ክብር ለተሰዉትና በወያኔ ማጎርያ ለሚሰቃዩት ወንድም እህቶቻችንና ህዝባችን! ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር።

Hundreds detained in North Gondar, regime deploys massive army in protesting areas ESAT News (March 23, 2016)


Ethiopian regime forces on Wednesday arrested over three hundred people in north Gondar who have been demanding the government to respect their identity as Amhara and reinstate their state of affairs and administration to the Amahara region. The Tigray Peoples’ Liberation Front (TPLF) that took power in 1991 annexed the northern part of Gondar to Tigray to bring a vast fertile region under its control.
Chalachew Abay, representing Wolkait, told ESAT that regime forces on Wednesday went door to door in Dansha, Maykadra, Humera, Adiremet and other areas in Wolkait and arrested people who were alleged to have taken part in the protests. He said over 300 people were arrested on Wednesday on top of the 160 that were arrested over the weekend.
He said the people agreed to open the roads after mediations by a patriarch and did so but the regime’s forces went straight to retaliations, let alone releasing the detainees as was agreed with mediators. No sooner did the people opened the roads that they blocked for two days than the forces started arresting people, Chalachew said.
Several hundreds have left their villages to avoid arrest and torture by the TPLF forces, Chalachew said. Another witness said a large convoy of the army has been passing through his village and he feared the situation could get worse.

Wednesday, March 23, 2016

በማዕከላዊ እስር ቤት የህወሃት መርማሪዎች ከፍተኛ ሰቆቃ እንደሚፈጽሙ ተገለጸ


ኢሳት (መጋቢት 14 ፥ 2008) በማዕከላዊ እስር ቤት የህወሃት መርማሪዎች ከፍተኛ አካላዊና ሞራላዊ ሰቆቃ በታሳሪዎች ላይ እንደሚፈፅሙ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ምክትል ፕሬዚደንት የነበሩት አቶ ዘመነ ምህረቱ ገለጹ። ከአስራ አራት ወራት እስር በኋላ ባለፈው መጋቢት 8, 2008 በዋስ የተለቀቁት አቶ ዘመነ ምህረት፣ በወህኒ ቤቶች ውስጥ ለምርመራ የተሰማሩት የህወሃት ገራፊዎች ለመናገር የሚከብድ ሰቆቃ በእርሳቸው ላይ እንደፈጸሙባቸው ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገልጸዋል። ምንም ወንጀል ባልፈፀሙበት ሁኔታ ከጎንደር ተይዘው አዲስ አበባ እስኪደርሱ ድረስ አይናቸው ተሸፍኖ፣ እግራቸውና እጃቸው ተጠፍሮ እንደተሰቃዩ አቶ ዘመነ በምሬት ተናግረዋል። ወህኒ ቤት እያሉም የህወሃት ገራፊዎች ሱሪያቸውን አስልወልቀው እንደሰደቧቸውና ከፍተኛ ድብደባ እንደፈጸሙባቸው አቶ ዘመነ ምህረቱ ገልጸዋል። “ምኞትህ አማራውን ወደስልጣን ለማምጣት ነው፣ የሚኒሊክ ዘር ድጋሚ ስልጣን ላይ አይወጣም” እየተባሉ እንደተገረፉና፣ የህወሃት መርማሪዎች ሱሪያቸውን አስወልቀው ሽንት እንደሸኑባቸው ይህም አስጸያፊ ድርጊት ሞራላቸውን እንደጎዳቸው አቶ ዘመነ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ተናግረዋል። በማዕከላዊ ምርመራ ያሉ ሁሉም ገራፊዎች ትግረኛ ተናጋሪዎች እንደሆኑ የገለጹት አቶ ዘመነ፣ ሱሪ ካስወለቁ በኋላ ለምን እንደሚደበድቡኝ ስጠይቅ የአማራን ሞራል ለመስበር የምንጠቀምበት ዘዴ ነው በለው እንደነገሯቸው አቶ ዘመነ በስልክ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ተናግረዋል። አማራ የተባለውን ሁሉ ሱሪ እያስወለቁ እንደሚገርፉና ዘርን የሚያንቋሽሽ ስድብ እንደሚሳደቡም ጨምረው ገልጸዋል።

የአባይን ግድብ ሊጎበኙ የሄዱ የመንግስት ጋዜጠኞች ታገዱ


መጋቢት ፲፬ (አሥራ አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአባይን ግድብ 5ኛ የምስረታ አመት ለማክበር ሽር ጉድ እየተባለ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ስለግድቡ ለመዘገብ ወደ ስፍራው የተንቀሳቀሱ ጋዜጠኞች መንገድ ላይ እገዳ ተጥሎባቸዋል። ከአማራ ክልል ብዙሃን መገናኛ የተውጣጣው የጋዜጠኞች ቡድን፣ ከጸጥታ ጋር በተያያዘ በሚል ወደ ግድቡ እንዳይገቡ ተደርጓል። የፕሮጀክቱ ስራ መሪ ኢንጂነር ስመኛው ጉብኝቱ ከመካሄዱ በፊት ተጠይቀው፣ ጋዜጠኞች ቢመጡ ችግር እንደሌለና ሙሉ ፕሮጀክቱን መጎብኘት እንደሚችሉ አሳውቀው የነበረ ቢሆንም፣ ጋዜጠኞቹ ወደ አካባቢው ሲደርሱ ግን መጎብኘት አይቻልም በሚል ተከልክለዋል። ጋዜጠኞች የሚሰሩት በማጣታቸው ፕሮጀክቱ በሚሰራበት አካባቢ ያሉ ከተሞችን ፣ ከግድቡ ባገኙት ጥቅም ዙሪያ ህብረተሰቡን በማናገር ፣ ዘገባቸውን በዚሁ ለመሸፈን ጥረት እያደረጉ ነው። የግድቡ 50 በመቶ ተጠናቋል በሚል ለህዝብ የተነገረው መረጃ እንዳይጋለጥ በመፍራት የተደረገ ነው በማለት ጋዜጠኞች አስተያየታቸውን ተናግረዋል። መንግስት ግድቡ ሲጀመር በ4 አመታት ውስጥ ይጠናቀቃል የሚል መግለጫ መስጠቱ የሚታወስ ሲሆን፣ ሰሞኑን ደግሞ 50 በመቶ የሚሆነው የግድቡ ስራ ተጠናቋል በማለት መግለጫ ሰጥቷል።

Tuesday, March 22, 2016

የፌዴራል ፖሊስ ተጠሪነቱ ለጠ/ሚኒስትሩ እንዲሆን የሚደነግግ አዋጅ በዛሬው ዕለት ለፓርላማ ቀረበ፡፡



መጋቢት ፲፫ (አሥራ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአሁኑ ወቅት ፌዴራል ፖሊስ ተጠሪነቱ ለፌዴራልና አርብቶአደር ልማት ሚ/ር ሲሆን አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ፖሊስን ለአንድ አስፈጻሚ መ/ቤት ብቻ ተጠሪ አድርጎ መቀጠል የአሰራር ክፍተት ይፈጥራል ተብሎ በመታሰቡ ወደፊት በጥናት ላይ ተመስርቶ እስኪወሰን የፌዴራል ፖሊስ ተጠሪነት ለጠ/ሚኒስትሩ እንዲሆን በረቂቅ አዋጁ ተደንግጎአል፡፡ በመሆኑም አሁን በስራ ላይ ያለው የፌዴራል ፖሊስ ኮምሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 720/2004 ተጠሪነት የሚመለከተው ድንጋጌ ለጠ/ሚኒስትሩ በሚል እንዲሻሻል ቀርቦአል፡፡ የብአዴኑ ነባር ታጋይ አቶ ካሳ ተክለብርሃን የፌደራልና አርብቶ አደር ልማት ሚኒስትር ሆነው በተሾሙ በአጭር ጊዜ ውስጥ የፌደራል ፖሊስ ተጠሪነት እንዲለወጥ መደረጉ፣ የህወሃት እጅ አለበት የሚሉና በህወሃትና ብአዴን መካከል ያለው ልዩነት እየሰፋ መምጣቱን አመላካች ነው በማለት አስተያየቶች እየቀረቡ ነው።በኦሮሚያና በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች በተደጋጋሚ እየተነሱ ያሉትን ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ለመቆጣጠር አመቺ ሁኔታን ከመፍጠር ጋር የተያያዘ የፖለቲካ ውሳኔ ሊሆን ይችላል የሚሉ አስተያየቶች መሰንዘራቸውን ዘጋቢያችን ገልጿል። የፌደራል ፖሊስ መስሪያ ቤት በአብዛኛው በህወሃት ታጋዮች የተሞላ ነው። በሌላ በኩል በፌዴራል የስነምግባርና የጸረ ሙስና ኮምሽን ፣በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ፣በሸማቶችና በፍትሕ ሚ/ር ስር ተበታትኖ ስራውን ያከናውን የነበረውን የአቃቤ ህግ መ/ቤት በአንድ ሚኒስቴር መ/ቤት በማደራጀት ሁሉንም ወጥነት ባለው መልኩ ለማገልገል ያሰችላል የተባለ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማው ቀርቦአል፡፡ አዲሱ ሚኒስቴር መ/ቤት የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በመባል የሚታወቅ ሲሆን የቀረበው የማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ በጸረ ሙስና ኮምሽን፣ በገቢዎችና ጉምሩክ፣ በሸማቶችና በፍትህ ሚኒስቴር ይቀርቡ የነበሩ ክስችን እንዲሁም በፍትሀብሔር ጉዳይ መንግስት በመወከል በሀገር ውስጥ በዓለም አቀፍ የፍትህ መድረኮች ለመንቀሳቀስ ያሰችለዋል ተብሎአል፡፡የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ተጠሪነቱ ለጠ/ሚኒስትሩ እና ለሚኒስትሮች ም/ቤት በጣምራ መሆኑንም ረቂቅ አዋጁ ያሳያል፡፡ የፌዴራል ማረሚያ ቤትም ከፌዴራልና አርብቶአደር ልማት ጉዳዮች ሚ/ር ስር ወጥቶ በፌዴራል ጠ/አቃቤ ህግ ስር እንዲሆንም በዚህ ረቂቅ አዋጅ ተደንግጎአል፡፡ ይህንንም ተከትሎ የአስፈጻሚ አካላትን ለመደንገግ የወጣው አዋጅ ማሻሻያ ቀርቦበታል፡፡ አዋጆቹ ለዝርዝር እይታ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮምቴዎች ተመርተዋል፡፡

ESAT Bezhisamint Professor Berhanu Nega February 20 2016

Armed men of Wolkait, Gondar exchange fire with regime forces ESAT News (March 21, 2016)



There has been reports of exchange of fire between Ethiopian regime forces and the people of Wolkait who have been demanding the government to respect their identity as Amhara and reinstate their state of affairs and administration to the Amahara region. The Tigray Peoples’ Liberation Front (TPLF) that took power in 1991 annexed the northern part of Gondar to Tigray to bring a vast fertile region under its control.
There has been simmering resentment on the part of the Amharas in north Gondar for being forced to be what they are not and speak the language of the minority Tigrayans. The people of Wolkait had officially submitted their demand to the federal government but the response has been intimidation and harassment.
Sunday’s development came after regime’s forces decided to abduct one of the leaders of the Wolkait people, Leley Berhane, who has been spearheading the demands of the people. Irate that their leader had been arrested, the people of Dansha in response blocked major highways passing through the town.
Sources told ESAT that Tigray Special Police opened fire in an attempt to reopen the roads. Eyewitnesses said armed men of Dansha had returned fire, although they could not say if there were casualties. Sources in Dansha said a body was found on Sunday. The roads leading to Sorko and Humera were still closed on Monday as standoff continued

Monday, March 21, 2016

-በደቡብ ኦሞ መሬት የወሰዱት የህወሃት አባላት በአካባቢው ብቅ ብለው እንደማያውቁ ተነገረ



በደቡብ ኦሞ ዞን መሬትና የባንክ ብድር ከወሰዱት ባለሃብቶች መካከል ከ98 በመቶ በላይ የሚሆኑት የህወሃት አባላት መሆናቸውን በሚመለከት ኢሳት ዜና መዘገቡን ተከትሎ፣የደቡብ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት ሊቀመንበር አቶ ግርማ በቀለ እንደተናገሩት፣ መረጃው ሙሉ በሙሉ ትክክል እንደሆነና ድርጅታቸው በቅርብ የሚያውቀው ጉዳይ መሆኑን ግልጸዋል።መሬቱን የወሰዱት የትግራይ ተወላጅ የህወሃት አባላትና ደጋፊዎች፣ ወደ አካባቢው ብቅ ብለው ታይተው እንደማያውቁ፣ ነገር ግን የባንክና የሌሎችን ብድሮች የሚያገኙት እንሱ በወከሉዋቸው ሰዎች አማካኝነት መሆኑን ገልጸዋል። ከ2006 ዓም ጀምሮ በደቡብ ክልል፣ በደቡብ ኦሞ ዞን 20 ኢንቨስተሮች ያሉ ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል 16 ቱ ወይም80 በመቶው የህወሃት አባላት ወይም ደጋፊ የትግራይ ተወላጆች ሲሆኑ፣ 4ቱ ወይም 20 በመቶው ብቻ የአካባቢው ተወላጆች ናቸው። በክልሉ ለልማት በሚል ከተከፋፈለው 106 ሺ 997 . 7 ሄክታር መሬት ውስጥ 105 ሺ 914.6 ወይም 98.9 በመቶውን የህወሃት አባላትና ደጋፊ የጥቅም ተጋሪዎች የተቀራመቱት ሲሆን፣ የአካባቢው ተወላጅ ባለሀብቶች 1083 ሄክታር ወይም 1 በመቶ ብቻ የሚሆነውን መሬት ወስደዋል።

የዕለቱን የኢሳት ዜና ያድምጡ ኢሳት የኔም፣ ያንቺም፣ የሁላችንም ነው ኢሳትን ይርዱ March 21, 2016ESAT News Ams 21,03,2016

ESAT News Ams 21,03,2016: Visit the post for more.

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) ትግራይና ወልቃይትን የሚያገናኙ ጎዳናዎች መዘጋታቸው ተነገረ፤ ፌደራል ፖሊስና የትግራይ ልዩ ኃይል የወልቃይትን ምድር ወሮታል፡፡


የወልቃይት ህዝብ ያነሳውን የአማራ ማንነት ጥያቄ ለመቀልበስ ህወሓት አጠናክሮ የጀመረውን በህብረተሰቡ ዘንድ ተቅባይነት ያላቸውን ግለሰቦች አፍኖ ድብዛቸውን የማጥፋት ተግባር በመቃወም የወልቃይት ህዝብ እርምጃ መውሰድ ጀምሯል፡፡ በመሆኑም ዋና፣ ዋና መንገዶችን በጠብመንጃ አጥሮ በመዝጋት ተከዜን ተሻግሮ ከትግራይ ወደ ወልቃይት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በመግታት ላይ ነው፡፡
የወልቃይት ታጣቂ ኃይሎች ከወለቃይትና ትግራይ ወሰን ላይ በመመሸግ በእግርም ወደ ወልቃይት የሚጓዙ ሰዎችን መታወቂያ መጠየቅ ጀምረዋል፡፡
በአዲ ጎሹ በኩል ከትግራይ ወደ ወልቃይት የሚያስገባው አውራ ጎዳና እና እንዲሁም በተጨማሪ ከሁመራ ወደ ጎንደር የሚሄደው መንገድ በወልቃይት ታጣቂ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ውለው ተዘግተዋል፡፡ 
ትናንትና ጠዋት ከወደ ትግራይ የተነሳች መኪና “ካዛ” ላይ መሽገው በነበሩት የወልቃይት ታጣቂዎች ተኩስ ተከፍቶባታል፡፡

ህወሓት ከትናንት ወዲያ አፍኖ የወሰዳቸው የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል የሆኑት “አቶ ሊላይ ብርሃነ” ደብዛ መጥፋትና “ሩዋልሚ” ከተባለ ወንዝ ዳር አንድ ማንነቱ ሊለይ ያልቻለ አስከሬን መገኘቱ የህዝቡን ቁጣ እንዳባባሰው ተገልጿል፡፡
እናም ህወሓት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ፌደራል ፖሊስና የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል ጦር በወልቃይት ምድር አሰራጭቶ በተለይም ደግሞ ዳንሻ በሰራዊት ተከባ ትገኛለች፡፡ የወልቃይት ህዝብና የትግራይ ልዩ ኃይሎች በመዋጋት ላይ ናቸው፡፡

በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም ወገኖች ያካተተ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋምና አገሪቱን እንዲታደጋት አንድ የተቃዋሚ መሪ ጠየቁ፣በእስራኤል የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን በቴላቪቭ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ፣ ሁለት የጅቡቲ የጦር ምርኮኞች ከኢርትራ እስር ቤት አምለጠዋል፣13 እስረኞችም በኢርትራ ማጎሪያ ቤት ይገኛሉ ተብሏል ፣የኢትዮጵያው አገዛዝ ይምጡልኝ ብሎ አልቀበላቸውም ብሎ የመለሳቸው አራት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በመጪው አርብ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ፣ምዕራባዊያን አገራት እና ለጋሾ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዊ መብት ረገጣ ችላ እንዳይሉ ተጠየቁ የሚሉና ቃለ መጠይቅ ከሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት፣ከድምጻዊ ዳዊት መኮንን(አኑፌን ጂራ)፣ከወልቃይት ጠገዴ የልሳነ ግፉአን ድርጅት ተጠሪ እና ልዩ ወቅታዊ ሌሎችም

<…ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ እጅግ አደገኛ ነው።ለውጥ እንዲመጣ የሚሰራው ተቃዋሚ የግድ በጋራ መምከርና በአንድ ላይ መቆም ያለበት ወሳኝ ወቅት ነው።መንግስት ገድዬ አስሬ ሕዝቡን ጸጥ አደርጋለሁ የሚለው የሚቻል አይደለም። ሕዝቡ ከተባበረ መሳሪያ የያዘውም አልተኩስም የሚልበት ጊዜ ይመጣልተቃዋሚዎችበትላንትና ጉዳይ መጨቃጨቅ ወደሁዋላ መሄድ የለባቸውም ወደፊት የአገሪቱን ህልውና ለማቆየት ተነጣጥሎ ሳይሆን ሁሉም በጋራ አንድ ላይ መቆም አለበት ይሄካልሆነ ግን የጋራ አገር … >
አቶ ማሙሸት አማረ ሕጋዊው የመኢአድ ፕሬዝዳንት በወቅታዊ የአገሪቱ ጉዳይ ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ   (ሙሉውን ያዳምጡት)
<…ወሰኔን የማያውቅ አለወሰኔም አምቦ ገላ ገልገላም የቆዩ የሕዝብ ዜማዎች ናቸው እኔ እንደገና ዘፈንኳቸው። ኦሮሞ አንድን ነገር አለምክንያት አይናገርም  አምቦሲመሻሽ ይላል …ሕዝብ ከሕዝብ ጋር ተጋጭቶ አያውቅም የሚያጋጩት ስርዓቶች ናቸው። እነሱ እርስ በእርስ ለማጋጨት የቤት ስራ ሰጥተውናል የነሱን የቤት ስራ ወደጎን …>>
ድምጻዊ ዳዊት መኮንን(አኑፌን ጂራስለአዲሶቹ ዜማዎቹ እንዲያወጋን ካብዘነው    ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ( ሙሉውን ያዳምጡት)
<…በወልቃይት ጠገዴ የአማራ ሕዝብ ላይ የሕወሃት አገዛዝ የከፈተው የዘር ማጥፋት ወንጀል ወደር የለውም  የዛሬውም በጠለምት የተነሳው ተቃውሞ በሕጋዊመንገድ የህዝቡን ጥያቄ ለማቅረብ ከተነሱ ኮሚቴዎች ውስጥ የወጣት ሉላይን ታፍኖ መወሰድን በመቃወም ነው እነሱ ከትግራይ አምጥተው ያሰፈሯቸው እናያስታጠቋቸው ወደላይ ከሕዝቡ ፊት ተኩስ ከፈቱየትግራይ ነጻ አውጪ ለመሬት መስፋፋት ሲል በወልቃይት ላይ የሚያደርሰውን ግፍ ለማዳፈን ጥያቄውንአልቀበልም ብሎ ከዚህ ቀደም ከትግራይ አምጥቶ ካሰፈራቸው ስድት መቶ ሺህ ሰፋሪዎች በተጨማሪ ሰማ አምስት ሺህ አሁን አምጥተው ሪፈረንደም እናደርጋለን ይላሉይሄ ተቃባይነት የለውም …>
አቶ ቻላቸው አባይ የወልቃይት ግፉአን ማህበር ተጠሪ በአሁኑ ወቅት በጠለምት የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ አስመልክቶ ላቀረብንላቸው ጥያቄ ከሰጡን ምላሽ(ሙሉውን ያዳምጡ)