ብዙ ወዳጆቼ ቤዛ ከተባለው ፊልም ጀርባ ወያኔ ስለመኖሩ ብቻ ሳይሆን የወያኔን « ሌጋሴ» ለማስቀጠል ከሚተጉ ሚጢጢ ወያኔዎች ጭንቅላት የመጣ ( የወጣ) ስለመሆኑ ህዝቡ ቢያውቅ ባሉኝ መሰረት ፥ ኣጭር መልዕክት እንሆ !
ደራሲው ብርሃኔ ንጉሴንም ታውቁታላችሁ። በእርግጥም የኢቶፒካ ሊንክ ቁራኛ ያደረጋችሁ በደንብ ታውቁታላችሁ ። በልጅነት ዘመን በህብረት ትርኢት ና በ 120 ፕሮግራሞች ላይ ኣጋፋሪም ነበር ። ብርሃኔ ትግሬ ብቻ ኣይደለም ወያኔም ነው ፥ ፍፁም « የዘሬን ቢተው ያንዘርዝረኝ!» ኣይነቱ ። ስለ ወያኔ የሚኖር ፥ ስለ ወያኔ የሚሞት ፥ በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ያደገበት ፥ ኣሪፍ ጨካኝ ። የዶሮ ማነቂያ ልጆች «ያራዳ ቡዳ» የሚሉት የሱን ኣይነቱን ነው ። ከሰው ጋ ኖሮ እንደ ኣውሬ ማሰብ ከማይታክታቸው መደዳ ( ተርታ ) የሚቆም ፥ ኣራዳ ላይ ኣድገው እንደ ትግሪ ( ጨካኝ ነብር) በህዝብ ና በሃገር ህልውና ላይ ላይ ጥፍራቸውን ከሚሰኩት ብዙዎች ኣንዱ ነው ። የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ ( የጂሃድ ሃረካት ) ዶክመንተሪ ኣቀናባሪ ፥ እና ብዙ ብዙ ! ለሱ ቤዛ ፊልም ሳይሆን ህልሙ ነው ። ማንነቱ ነው ፥ ኣላማው ነው ። ኣልቀየመውም ፥ ይቅር እለዋለሁ ማለት ግን ኣይደለም። በህዝብ ደም የሰከሩ ፥ ሽርሙጥናን በሬዲዮ ከሚሰብኩት ኣንዱ ስለመሆኑም ሃገር ያውቀዋል ። በእጃችን ላይ ከሚወድቁት ኣንዱ እንደሚሆን ደሞ ምንም ጥርጥር የለኝም ። ምክንያት ኣለኝ ፥ በህዝብ ደም የቀለዱ ፥ በሀገር ሞት የፈረዱ ሁሉ ይፈረድባቸው ዘንድ ምልዓተ ኣለሙ ራሱ ያግዘናልና!
No comments:
Post a Comment