Thursday, March 31, 2016

ካርታው ይፋዊ ባይሆንም በተለያዩ የኢትዮጵያ አከባቢዎች በመንግስታዊ መስሪያቤቶችና ትምህርት ቤቶች እያገለገለ ይገኛል።


 ይሄ ፎቶግራፍ የወጣው በዩኒሴፍ ድረ ገጽ ላይ ነው። ቦታው ደቡብ ኢትዮጵያ አላባ ቁሊቶ ነው። በአሶሬ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት። ይህ የትግራይን ክልል ከቤንሻንጉል ጉምዝ ያጎራበተው: አማራውን ከድንበር ገፍትሮ ያጠፋው: ካርታ በትግራይ ክልል ብቻ በድብቅ ሲሰራበት ቆይቶ ወደ ተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል በዝግታ እየተሰራጨ ነው። ትውልዱ እንዲማር እየተደረገ ነው። በውስጥ ለውስጥ ካርታው ይፋ ሆኗል። እያለማመዱት ነው። ነገ በይፋ ማወጃቸው የማይቀር ነው።
መሳይ መኮንን

No comments:

Post a Comment