Monday, March 14, 2016

“በወልቃይት ማህበረሰብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ በዚህ ዘመን በገዛ አገራቸው ይፈጸማል የማይባል ነው ይሰቀጥጣል” | ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

በወልቃይት አማርኛ ሙዚቃ ከከፈትክ የአካባቢው ልዩ ሐይል በፍጥነት ይመጣል
ኬላ ቆሞ የአካባቢው ተወላጆች ከሌላ ቦታ ወደ አካባቢው መግባት አይችሉም ይታሰራሉ
የወልቃይት ጉዳይ አንድ ሚሊዮን የሚሆነውን የወልቃይት ማህበረሰብን ብቻ ሳይሆን የሰላሳ ሚሊዮን አማራ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ነው
ለወልቃይት ችግር መፍትሄ ካልሰ ችግሩ ወደ አደገኛ ሁኔታ ሊሄድ ይችላል
ሕዝቡ በኦሮሚያ ብቻ ችግር ያለው ይመስለዋል ችግር የሌለበት አካባቢ የለም ትግሉ የተበታተኑትን ሁኔታዎች አንድ ላይ አድርጎ የሚመራው ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ሕዝብ በመሪ ያምናል አሁንም ተቃውሞውን አስተባብሮለት የሚመራ ይፈልጋል ተቃውሞው መሪ የለውም ሕዝቡ ራሱ ነው የሚመራው
ኦሮሚያ አካባቢ የተነሳው ሕዝባዊ ተቃውሞ ለምን ወደ ሌላ ቦታ አልሄደም የሚለው በፊት ግራ ያጋባኝ ነበር አሁን ግን ግራ አያጋባኝም
ምሁራን የተቃዋሚ መሪዎች በአንድ ላይ በይፋ የሚመክሩበት መፍትሄ የሚያበጁበት ወሳኝ ወቅት ላይ ነው የቆምነው
http://www.zehabesha.com/amharic/archives/52077
“በወልቃይት ማህበረሰብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ በዚህ ዘመን በገዛ አገራቸው ይፈጸማል የማይባል ነው ይሰቀጥጣል” | ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው


No comments:

Post a Comment