Thursday, March 24, 2016

BOYCOTT..BOYCOTT....BOYCOT



‪#‎ETHIOPIA‬ ወያኔ እየገደለን ለሱ አሽርጓጅ በሆነ ተዋናይ እና የእሡ ምንደኛና የአንድ አካባቢ የሆኑ ሰዎች እንዲህ አይነት የሌለ የጫካ አውሬነታቸውን በማር ቀብተው ህዝቡን ለማደናገር በአሁኑ ሰአት የኦሮሞው የአማራው የኮንሶውን ህዝብ እንደ ቅጠል በሚያረግፉበት ሰአት እንዲህ አይነት ፊልም አዘጋጅቶ ማውጣት ለህዝብ ያላቸውን ንቀት የሚያሳይ ነው። ስለሆነም የኦሮሞ የአማራ የኮንሶ እንዲሁም ኢትዮጵያን የምትወዱ ሁሉ ይህንን ፊልም የሚገባ የወገኑን ደም እየረገጠ እንደሚገባ ማወቅ ይገባዋል። ማንም ግለሰብ እንዲህ አይነት ስርአት አልባ የጫካ ታሪኩን በማር ለውሶ ለማሳየትና የሌላውን ብሄር ተገዥ አድርጎ ባለበት በዚህ ግዜ ይህንን ፊልም ፊልም ቤት ገብቶ እንዳያይ ትብብሩን እንጠይቃለን። ለመግባትም ማሰብ የወንድሞቹን ደም እረግጦ እንደገባ እንዲያውቀውና ፊልሙንም ባየ ግዜ ደሙ ይከርፋው ። ክብር ለተሰዉትና በወያኔ ማጎርያ ለሚሰቃዩት ወንድም እህቶቻችንና ህዝባችን! ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር።

No comments:

Post a Comment