ወገኖቼ እነዚህ አውሬዎች መሳሪያ ተሸከምን ብለው የሰው ልጅን እንዲህ ያደርጋሉ እረ ጉድ ነው ኢትዮጵያ ወደ ኋላ በ18ኛውና በ19ኛው ክፍለ ዘመን የሰው ልጅ እንዳሁን ባልሰለጠነበትና እንደ አራዊት ጨካኝ በነበረበት ጊዜ ያደርገው፣ ይፈፅመው የነበረውን ዛሬ ከጫካ የመጣው የሰው አውሬ የወያኔ አጋዚ ጦር እጂግ የሚዘገንን ሰብዓዊነት የጎደለው ድርጊት እየፈፀሙ ነው ግን እኮ መስሏቸው እንዲህ በማድረጋቸው በስልጣን የሚቆዩ መስሏቸው ነው የባሰ ህዝብን ያነሳሳሉ በቃኝ እንዲል ያደርጋሉ እንጂ አይድኑም ያ የተሸከሙትና የተመኩበት መሳሪያ አያድናቸውም
No comments:
Post a Comment