Thursday, December 8, 2016

አርበኞች ግንቦት7 የኢትዮጵያ ክፍል ወኪሎች ለኢሳት እንደገለጹት ከረጅም ጊዜ ድርድር በሁዋላ 46 ወታደሮች የተለያዩ መሳሪያዎችን ይዘው ተቀላቅለዋል። ወታደሮቹ ከአርበኞች ግንቦት7 ጋር ተቀላቅለው በስልጣን ላይ ያለውን ሃይል ለመዋጋት ቃል መግባታቸውን የግንባሩ የአመራር አባል ገልጸዋል። ወታደሮቹ 9 መትረጊስ፣ 6 ስናይፐር፣ሁለት ዲሽቃና አንድ አርፒጂ መያዛቸውን አመራሩ ተናግረዋል። ESAT Daily News Amsterdam December 08,2016

No comments:

Post a Comment