Sunday, December 18, 2016

ተነስ! ተነስ!! ተነስ!!!


#Ethiopiaህወኃቶች ኮሎኔል ደመቀን ከአንገረብ እስር ቤት አፍነው ለመውሰድ መነሳታቸውን ተከትሎ ጎንደር ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ መግባቷን ከአካባቢው የሚደርሱ መረጃዎች እያመለከቱ ነው። ከዳር እስከ ዳር ያለኸው ሕዝብ የወያኔን ሸፍጥና አፈና ለማክሸፍ ከወገኖችህ ጎን በአስቸኳይ እንድትቆም ከጎንደር ጥሪ እያስተጋባ ነው። ተነስ! ተነስ!! ተነስ!!!
ጋዜጠኛ ደረጀ ሃ/ወልድBilderesultat for ደመቀ ዘውዴ

No comments:

Post a Comment