Monday, January 23, 2017

ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን አምባሳደር አባረረች

-ሳልቫ ኪር ሰሞኑን በካይሮ ባደረጉት ጉብኝት የኢትዮጵያ አማጽያን በደቡብ ሱዳን እንዲንቀሳቀሱና በጁባ ቢሮ እንዲከፍቱ ከግብጽ ጋር አሲረዋል( ተስማምተዋል) በማለት ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን አምባሳደር ከአዲስ አበባ አባራለች።
http://amharic.abbaymedia.com/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%President Kiir visited Egypt, he discussed import issues with the Egyptian officials
ስማቸው ያልተጠቀሰ አንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት፦”የሤራው አቀናባሪ ግብጽ ናት። ስምምነቱ የተደረገውም ካይሮ ውስጥ ነው” ማለታቸው ተመልክቷል።

የግብጽ አምባሳደር ግን አልተባረሩም።ምክንያቱም የዓለማችን ፖለቲካ “አያያዙን ዐይተህ ጭብጦውን ቀማው…” በሚል ብሂል ነው የሚዘወረው።
ኢኮዋስ እንኳ ሰው ሀገር ገብቶ አምባገነን መሪ እስከ ማባረር ሲደርስ! ምክንያት? የጋምቢያ ጦር 2500 ብቻ ስለሆነ።
በዚያ ላይ አስቂኙ ነገር የምርጫ ኮሮጆ በመገልበጥ በጉልበት ሥልጣን ላይ ያለው የህወኃት መንግስት ለያህያ ጃሜህ እውቅና መንፈጉ ነው።

No comments:

Post a Comment