Thursday, January 5, 2017

#ESAT በባህር ዳር የቦምብ ጥቃት ተፈጽሟል። ረቡዕ ምሽት በግራንድ ሪዞርት ሆቴል ላይ በተፈጸመው ጥቃት የደረሰ ጉዳት አልታወቀም። ባለፈው ሳምንት በባህርዳር በተበተነ ወረቀት በሆቴሉ የሚዘጋጀው የሙዚቃ ድግስ ''በተገደሉት ወገኖቻችን መሳለቅ ነው'' በሚል ተቃውሞ ቀርቦበታል።ESAT DC Latest News Wed 04 Jan 2017

No comments:

Post a Comment