እኛ ኢትዮጵያዊያን ለባንዳ የለንም ጏዳ።
የባንዳው ሞላ አስግዶም አያቶች ትላንት ለኢጣሊያን እጅ መንሻ ከበሮ ሲደልቁ ነበር ዛሬም ይህንኑ ነው የምናየው ለካስ ይህ ፈሪ እስከዛሬ ድረስ በደሙ ውስጥ ያ የባንዳነት የሴጣን ውራጅ ተናውጦት ነበር ዱሮም ለስለላ የተላከ መሆን አለበት ወይም የስልጣን ጥመኛ ነው ወጣም ወረደ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁለቴ አይታለልም ግንቦት 20 /83 ሕወሓት ትግራይን ነፃ አወጣለው ብሎ የተነሳውን አላማ ወደ ጎን በመተው ትልቋን ኢትዮጵያን ባሌላቸው ዕውቀት ለመምራት ሲመጡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምናልባት ከደርግ ይሻሉኛል ብሎ ተቀበላቸው.
ይሄው ሕዝባችንን ለ 24 ዓመታት እየገደሉ,እያሰሩ, የሰዎችን ሰበአዊ መብት በመግፈፍ,የዘር ማጥፋትንና የሀገራችንን ሉዋላዊነት በማስደፈር ድንበርን ቆርሶ ለበአዳን በመስጠት ወ.ዘ.ተ ወያኔ እጅግ በሕዝባችን ላይና በሀገራችን ላይ ጠባሳ ጥለዋል ታዲያ በምን ሞራል ነው እነዚህ የባንዳ ርዝራዦች ዳግም ኢትዮጵያን ለመምራት የሚሞኩሩት? ይህ የታጋይ ተብዬው ሞላ አስግዴም ምኞት ይሄ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ.
እንቅርት ልብን መሆን ይመኛል ነውና ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ለመፎካከር ከጅሎ ይሆናል.
ገና መመንጠር ካለባቸውም ይቀጥላል መጀመሪያ ትግሉ ከዛው ከበረሃ ይጀምራል ብዬ እገምታለው ያንን ስናደርግ ነው ወደፊት ለምትመሰረተው ሀገራችን ምንም እንከን እንዳይኖር ይረዳል..እኛ ኢትዮጵያዊያን ለባንዳ የለንም ጏዳ።
No comments:
Post a Comment