Tuesday, September 15, 2015

የዴምሕት መሪ ሞላ አስገዶምና ታጣቂዎቹ ኢትዮጵያ መግባት – VOA

የዴምሕት መሪ ሞላ አስገዶምና ታጣቂዎቹ ኢትዮጵያ መግባት – VOA


የባለፈው ሣምንት በኤርትራ የጋራ ንቅናቄ ከመሠረቱት አራት በትጥቅ ትግል የተሠማሩ ንቅናቄዎች የአንደኛው የትግራይ ሕዝብ የጋራ ንቅናቄ መሪ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገልጿል፡፡ የባለፈው ሣምንት በኤርትራ የጋራ ንቅናቄ ከመሠረቱት አራት በትጥቅ ትግል የተሠማሩ ንቅናቄዎች የአንደኛው የትግራይ ሕዝብ የጋራ ንቅናቄ መሪ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገልጿል፡፡ ከፍተኛ ቁጥር አለው የተባለውን ሠራዊት ይዘው ከኤርትራ የወጡት አዲስ የተቋቋመው ”የኢትዮጵያ አገር አድን የጋራ ንቅናቄ” ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ሞላ አስገዶም ናቸው። ሁኔታውን ሲከታተል የቆየው ሰሎሞን ክፍሌ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ → 

No comments:

Post a Comment