Wednesday, September 16, 2015

Ethiopia: Molla Asgedom Answering Questions raised by journalistsመሳቅ ትፈልጋላችሁ? በኢትዮጵያ አዳዲስ የኮሜዲ ስራዎች እየወጡ ባለመሆናቸው ሆዳችሁ እስኪፈርስ የሚያስቃችሁ ኮሜዲያን ናፍቆአችኋል? እንግዲያውስ እነሆ አዲስ ኮሜዲ በአዲሱ ዓመት ጀባ ተብላችኋል። እርስዎ ብቻ ተከታዩን ሊንክ ጠቅ ያድርጉ። የናፈቃችሁት ሳቅ ከተፍ ይልላችኋል። ከጨረሱ በኋላ ይሄን የመሰለ መዝናኛ ስላከፈልኳችሁ ምስጋናችሁን እንዳትነፍጉኝ አደራ!!!!!

No comments:

Post a Comment