የመንግስትን ስልጣን በጠመንጃ አፈሙዝ በመቆጣጠር የመበታተን አደጋ በሃገራችን እንዲያንዣብብ ያደረገውን የህወሃት አገዛዝ በመታገል ፍትህ እኩልነትና ነጻነት የሰፈነባት ዲሞ ክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት የተጀመረው ትግል ወሳኝ ወደ ሆነ ምእራፍ ተሸሻግሯል ብሎ ንቅናቄያችን አርበኞች ግንቦት 7 ያምናል። ወሳኝ ምእራፍ ላይ የደረሰውን ይህንን ሃገር የማዳን ትግል ከዳር ለማድረስ የእያንዳንዱ ነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ ነው
No comments:
Post a Comment