Friday, October 9, 2015

የአርበኛው ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፎቶግራፍ የሚታይበትና የተለያዩ የትግል ጥሪ መልዕክቶች ያሉበት ወረቀት አዲስ አበባን ጨምሮ በአንዳንድ ከተሞች መበተናቸውን አርበኞች ግንቦት 7 አስታውቋል። ዝርዝሩን ኢሳት ሬዲዮ ዛሬ ያቀርባል።
Mesay Mekonnen's photo.

No comments:

Post a Comment