Friday, July 8, 2016

ሰብዓዊነት የሚሰማው ሁሉ የተቃውሞ ዘመቻ አካል ይሁኑ!! === ሐምሌ2 እና 3/2008 ዓ.ም ለሁለት ቀን በሶሻል ሚዲያ ቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖች -------//



የደርግ መንግስት ምንም እንኳ
ኣምባገነን ቢባልም ዘረኛ ግን
አይደለም፡፡ ሁሉንም ዜጋ በኣንድ
ኣይኑ ይመለከታል ለዜጎች መሠረታዊ ነገሮች ከምንላቸው
ያመቻች ነበር፡፡ የኪራይ ቤቶች
ኣንዱ መጠለያ ነው፡፡ ደርግ መሬት እየሰጠ መጠለያ
ቤት ይሰጥ ነበር፡፡ ሁለት-ሶስት ቤት ያለው ሌላው ዜጋ ምንም
የቀበሌ ቤቶች እጅግ ባነሰ ክራይ ሳይኖረን ኣይፈቅድም ነበር፡፡
ይታወቃል፡፡ ዛሬ በትረ ስልጣኑን
ስለዚህ ደርግ ለደሃው ለችግረኛው የቆመ መንግስት እንደነበረ
ሰዎች ውጪ በተንሸዋረረ እይታ
በዘር ተደራጅቶ ኢትዮጵያን እየገዙ የሚገኙት በወያኔ ዘመን የዚህ ተቃራኒ ከጥቂት የሰፈሩ
አድረሰውታል፡፡ ይሄ በየትኛውም
ዜጎች ለዘመናት የለፉበት የሀብት ጥሪት ንብረት ከመዝረፍ እስከ መሰራታዊ የሰውነት መብታቸው መጠለያ እስከማሳጣት
ተችሏል፡፡ በአዲስ አበባ ኣለም ባንክ -ቤተል ኣየርጤና - ተብሎ
መንግስት ያልተፈጸመ በህዝባዊ ወያነ ኣርነት ትግራይ ጠባብ ቡድን ግን ተደርጎ ለማየት የሚጠራው ሰፈር ሙሉ በሙለ ማለት በሚቻል ደረጃ የስርዓቱ
ወይም የት ይወድቃሉ
የቅርብ ቤተሰቦች ከ97 ምርጫ በኃላ መሬት በነጻ የታደላቸው መሆኑ ማንም የሚያውቀው ነው፡፡ ሌላው ወገን ትንሽ ጎጆ ቀልሶ ቢቀመጥ ያለ ተለዋጭ የሚለውን ከግምት ሳያስገባ
ጥሰት ማንም ዜጋ በችልታ
በግፍና በጭካኔ እየገደለ በዶዘር ቤታቸውን ሲያፈርስ እየታዘብን ያለነው ሀቅ ነው፡፡ በየአካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ቤት ይቁጠረው፡፡ ወገን ይህ ሰብዓዊ የሚያልፈው ጉዳይ ሊሆን
ተዘርፈዋል የሰው ህይወት በጨካኝ ወታደር ጠፍቷል።
ኣይባም፡፡ ይህ ወቅታዊ አሳሳቢ ኣጀንዳ እነዚህ ወገኖቻችን የት እንደሚሄዱ ማንም ሰው አያወቅም። ንብረቶቻቸውን በሙሉ ሳያወጡ ወድሟል የነበራቸውን ሁሉ አጥተዋል ኢትዮጵያዊ የሆነ ወገን ከጫፍ ጫፍ በኣንድ ድምጽ ለእነዚህ ሰዎች ተቃውሞ ሊደርግ
እንሁን!! ==
ይገባል፡፡ ስለሆነም ሁላችንም ከፊታችን ሐምሌ2-3/ ጀምሮ በሶሻል ሚዲያ ለሚጀመረው ቅስቀሳ በእነዚህ ሁለት ቀን ይሄን መንግስታዊ ውንብድና ሰብአዊ ጥሰት በመቃወም ለወገናችን
አጋር በመሆን የዘመቻው አካል

No comments:

Post a Comment