የሐብታሙ ነገር...
ይህ ዳኛ በትናንትናዉ እለት ከብሔራዊ መረጃዉ ዳይሬክተር ጌታቸዉ አሰፋ የተላለፈን መልእክት ተግባራዊ አድርጓል።
በተቻለ መጠን ዉስኔ የመስጠቱን ጉዳይ በማስተጓጎል ፍርድ ቤት እንዳይገኝ የታዘዘዉ ዳኛ ዳኜ መላኩ እዚያዉ ቢሮዉ ዉስጥ ተቀምጦ የለሁም በማለት በታሪክ አሳፋሪና ኼጤጠያቂነት የማያድነን ድርጊት ፈጽሟል።
በተያያዘ መረጃ በሐብታሙ ምክንያት ነገሮች ተካረዋል ብሔራዊ መረጃ እጁን ተጠምዝዞ ባለበት ሁኔታ በእገታ ላይ የሚገኙ የደህንነት አባላቶች ላይ እርምጃ ሳይወሰድ እንዳልቀረ ታማኝ ምንጮች ጠቅሰዋል።
( ጉድሽ ወያኔ )
No comments:
Post a Comment