ትናንት በተደረገ የዉስጥ ስብሰባ ላይ የብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተሩ ጌታቸዉ አሰፋ እጁን አስገብቷል።
በዉጭ እና በሐገር ዉስጥ እየደረሰብን ያለዉን ጫና ከማርገብ አንጻር ሐብታሙ አያለዉ ባስቸኳይ ወደ ዉጭ ሄዶ እንዲታከም የሚጠይቅ መላ ምት የቀረበላቸዉ የህወሃት አመራሮች አሻፈረን አይሆንም በማለት የተጠመዱ ሲሆን።
የብሔራዊ መረጃዉ ከሐብታሙ ህክምና ያለማግኘት ጀርባ ሊደርሱ የሚችሉ ስጋቶችን በመጠኑ ያስቀመጠ ሲሆን ግለሰቡ ላይ የተጣለበት የጉዞ ማእቀብ ቢነሳ ሊደርስ ከሚችለዉ ሐገራዊ አደጋ አንጻር የዚህን ስብሰባ መግዘፍ ከግምት ዉስጥ ያስገቡ የዉስጥ ምንጮቻችን ወደ ሌላ ጥርጣሬ ተሸጋግረዋል።
እንደ ምንጮቻችን አስተያየት ከሆነ በብሔራዊ መረጃዉ አቀናባሪነት ሐብታሙ አደገኛ በሆነ መርዝ እርሱም arsenic poison ተበክሏል ይህ አደገኛ የሆነ መርዝ ቆዳን ጉበትን ሳንባንና ወይም ኩላሊትን ለይቶ የሚበታትን ሐይል ያለዉ ሲሆን ግለሰቡ የተጎዳዉ አካሉ አደገኛ ሁኔታ ላይ እስካልደረሰ ድረስ በዘመናዊ ህክምና ባለ ብረታማ ጣእሙ መርዝ ሊረጋገጥ ስለሚችል እንደ ብሔራዊ መረጃዉ ጫና የሐብታሙ ከሐገር ዉጭ የመታከም ጉዳይ በጥንቃቄ መታየት አለበት የሚል ነዉ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
No comments:
Post a Comment