Thursday, July 7, 2016

የኤርሚያስ ለገሰ ቁጥር ሁለት መጽሐፍ በቅርብ ቀን


መጽሐፉ ስለ ማኅበረ ረድኤት ትግራይ (ማረት) ፣ ስለ ትግራይ ልማት ማህበር (ትልማ) ፣ ስለ ትግራይ መልሶ ማቋቋሚያ ድርጅት (ኢፈርት) ፣ ያልተሰሙ ያልተነገሩ ፣ቀጭትን የሚፈጥሩ መረጃዎች በትንታኔ የሚቀርቡበት ድንቅ መጽሐፍ 

ኢትዮጵያን በቁሟዋ ግጠው ጨረሷት!!

No comments:

Post a Comment