Monday, July 4, 2016

‪#‎ETHIOPIAሰበር‬ ዜና..... በሰሜናዊ ጎንደር ገንዳ ዉሃ እና በሸንፋ አካባቢ በህቡህ የተደራጁ ሐይሎች ከትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን መከላከያ ሰራዊት የዉስጥ አርበኞች ጋር ተቀናብረዉ በአንድነት 5 ቀንደኛ የወያኔ ሰላዮችና አገልጋዮችን በቁጥጥር ስር አዉለዋል።


ከተጠለፉት ሰላዮች መካከል አንድ የልዩ ሐይል አዛዥ እንደሚገኝበት የታወቀ ሲሆን አምስቱንም በቁጥጥር ስር ያዋሉት የህቡህ ሐይሎች ከወያኔ የሰሜኑ ግንባር ብሔራዊ ደህንነት ጋር ድርድር ላይ እንደሚገኙ ታዉቋል። 
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !

( ጉድሽ ወያኔ )

No comments:

Post a Comment