Thursday, August 24, 2017

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) የነሐሴ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ዜናዎች


* በኦሮሚያ ክልል ከእሮብ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ እየተካሄደ ያለው በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማን ተከትሎ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የትራንስፖርት አገልግሎት ከወዲሁ መቋረጡ ተሰማ።
* የዳባት ከተማ ማረሚያ ቤት ተሰብሮ እስረኞች ማምለጣቸው ታወቀ።
* የህወሓት ወታደሮች ስርዓቱን በመክዳት የአርበኞች ግንቦት 7 ኃይሎችን እየተቀላቀሉ ነው።
* አርባ በመቶ ነጋዴዎች ላይ የተጣለው ግብር በተሳሳተ ግመታ ላይ የተመሰረተ መሆኑን ጠ/ሚኒስተሩ ቢናገሩም ነጋዴዎች ግን አሁንም እየተቀጡ መሆኑ ተገለጸ።
የሚሉትን ዜናዎችና ሙሉ ፕሮግራሞቻችንን በ http://www.patriotg7.org/ ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡Image may contain: sky and outdoor

No comments:

Post a Comment