Tuesday, August 29, 2017

#ETHIOPIA] [ESAT]በባህርዳር የባልስልጣናት ንብረት እንደሆኑ የሚታመኑ ሆቴሎች የተለየ ጥበቃ እንደተጀመረላቸው ተገለጸ። የህውሃትና ብአዴን ባለስልጣናት በጀርባ በባለቤትነት የያዝዋቸው ሆቴሎች ጥቃት ሊደርስባቸው ይችላል በሚል በፌደራልና በልዩ ሃይል እየተጠበቁ መሆኑን ከደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል። (ኢሳት ዜና –ነሐሴ 22/2009)

No comments:

Post a Comment