Tuesday, August 15, 2017

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ የነሐሴ 09 ቀን 2009 ዓ.ም. ዜናዎች


* በአርበኞች ግንቦት7 እና በስርዓቱ ወታደሮች መካከል ውግያ ተካሄደ።
* በምስራቅ ሀረርጌ የሶማሌ ልዩ ሃይል ከኦሮሞ ተወላጆች ጋር ሲታኮሱ መዋላቸው ታወቀ።
* በተለያዩ የአገሪቱ ክተሞች የነጋዴዎች አድማ እንደቀጠለ መሆኑ ታወቀ።
እንዲሁም ከአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር አርበኛ ታጋይ መዓዛው ጌጡ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ አለ፡፡ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡ www.patriotg7.orgImage may contain: sky and outdoor

No comments:

Post a Comment