Sunday, August 13, 2017

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ የነሐሴ 07 ቀን 2009 ዓ.ም. ዜናዎች


* የነጋዴዎች አድማ በተለያዩ የአገሪቱ ክተሞች እንደቀጠለ መሆኑ ቀጠለ።
* ከአዲስ አበባ ወደ ጂጂጋ በሚወስደው መንገድ በባቢሌ እና ሀረር መሃል መንገድ መዘጋቱን የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ።
* ኢትዮጵያውያን እና ሶማሊያን ስደተኞች ሆን ተብለው ተገፍትረው ወደ ባህር መጣላቸውን የዓለም ዓቀፍ ፍልሰት ጉዳዮች ድርጅት (IOM) አስታወቀ። 
* የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ የዋስትና ጥያቄያቸው ውድቅ ተደረገ። 
የሚሉትን ዜናዎችና ሙሉ ፕሮግራሞቻችንን በ http://www.patriotg7.org/ ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

No comments:

Post a Comment