Sunday, August 27, 2017

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ


የነሐሴ 21 ቀን 2009 ዓ.ም.
ዜናዎች
* በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የሥራ ማቆም አድማ በአብዛኛዎቹ የኦሮሚያ ከተሞች ተግባራዊ መሆኑ።
* ጸረ ሙስና ዘመቻው ሥርዓቱን ከመፍረስ የመታደግያ ብቸኛ መንገድ ነው መባሉ።
* በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች ለአቤቱታ አዲስ አበባ መግባታቸው።
* በባህር ዳር በግንቦት 20 ክፍለ ከተማ የተጠራው ስብሰባ በተቃውሞ መቋረጡ።
የሚሉትን ዜናዎችና ሙሉ ፕሮግራሞቻችንን በ http://www.patriotg7.org/ ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

Image may contain: text

No comments:

Post a Comment