Monday, August 7, 2017

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ

የአርበኞች ግንቦት 7 አርበኛ ታጋዬች የእብናት ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤ/ት ላይ ጥቃት መፈፀማቸው ታወቀ።
--------------------------------------------------------------------------------- 
ሀመሌ 30 ቀን 2009 ዓ/ም ከምሽቱ 4:20 ሲሆን በደቡብ ጎንደር ዞን በእብናት ወረዳ የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤ/ት የቦንብ ጥቃት ተፈጽሞበታል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቀጠናው የአርበኞች ግንቦት 7 አርበኛ ታጋዬች ተደጓጓሚ ጥቃት በመፈፀማቸው የወረዳው ፖሊስ አዛዥን ጨምሮ ሌሎች የፀጥታ አመራሮች እንደማዘዣ ጣቢያ የሚጠቀሙት የፖሊስ ጽ/ቤት ላይ እርምጃ የተወሰደው ሲሆን ።
የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት በርዕሰ መስተዳድር ቢሮ ውስጥ ዝግ ስብሰባ እያደረጉ ነው፡፡ ከክልሉ ከፍተኛ ሃላፊዎች በተገኘው መረጃ መሰረት ስብሰባው በድንገት የተጠራ ነው፡፡ስብሰባው አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን በከተማዋ የሚገኙ የቢሮ ሃላፊዎች በሙሉ የስብሰባው ታዳሚዎች መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል፡፡

No comments:

Post a Comment